Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
(ሻማር እኻ ቲያፈኳን ኧኳዳር አት ኧደንግር ባነ ባረም) የቤተ ጉራጌ ተረት ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይለናል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ክፉኛ ይታመምና ቤቱ ይተኛል፡፡ የመንደሩ ሰው ሁሉ የሚበላም የሚጠጣም እያመጣ በየተራ ይጠይቀዋል፡፡ “አቶ እገሌ” ይላል ጠያቂ “አቤት” ይላል ተጠያቂ…
Saturday, 24 December 2011 11:03

ያደሩበት ጭቃ ከጭድ ይሞቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እኛ አገር ስለእንግዳ ተቀባይነታችን ብዙ ተነግሯል፡፡ አንዳንድ በተግባር በታሪክ ያየናቸው ዕውነቶች ደግሞ የሚናገሩት ሌላ ሀቅ አላቸው፡፡ ውለው አድረው ግን እንዲህ እንደዛሬው እንደተረት ይተረታሉ፡፡የዛሬ ሠላሳ አምስት ዓመት ገደማ፣ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ እንግዳ የውጪ አገር መሪ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ተብሎ…
Rate this item
(0 votes)
“ደህና ነን እናንተስ ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ ከጫካ እኛ የምንኖርበት ድረስ እንዴት መጣችሁ? ምን እግር ጣላችሁ?” ሲሉ ይጠይቃሉ ውሾች፤ በጥርጣሬ መንፈስ፡፡ ተኩላዎቹም፤ “አመጣጣችን ግር ቢላችሁ አይገርምም፡፡ ሠፈራችንም አኗኗራችንም የተለያየ ስለሆነ ነው፡፡ ሆኖም ዛሬ እዚህ የተገኘነው ለእኛም ለእናንተም የጋራ ጥቅም ስንል…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ሜርኩሪ የተባለውን አምላክ ምስል ሰርቶ ገበያ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ገበያ ወጥቶም፤“የሚሸጥ ምስል!! የሚሸጥ ድንቅ ምስል! እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ግዙ!” ይላልሆኖም ገዢ አጣ፡፡ከዚያም ምናልባት ጥቅሙን ባለማወቃቸው ይሆናል ብሎ፤“ድንቅ የአምላክ ምስል ይሄውላችሁ! ታላቅ ጥቅም ያለው ምስል ይሄውላችሁ፡፡ እድልን ያጐናፅፋችኋል፡፡…
Saturday, 03 December 2011 08:09

ታውቃለህ ቢሉት ባንድ እግሩ ዘመተ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሌባ ወደ አንድ ሰው ግቢ ይገባና ምን የመሰለ ሠንጋ-ፈረስ ይሰርቃል፡፡ በዚያን ሰሞን ያን ሠንጋ-ፈረስ እያጠበ፣ የክት ልብሱን እየለበሰ አደባባይ ብቅ ሲል ዐይን ይገባል፡፡ ሰው ሁሉ እንዴት አማረበት ይለዋል፡፡ እሱም በኩራት ካባ ደርቦ ቼ-በለው ሲል ይታያል፡፡ አንድ…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ፣ አንድ በሬ ሰፊ መስክ ላይ ሣር ሲግጥ ያያል፡፡ በጣም የሰባ በሬ በመሆኑ ጭኑን፣ ሽንጡን፣ ሻኛውን እያየ ምራቁን ይውጥ ጀመር፡፡ ከዚያም፤“ይሄንን በሬ ከፊሉን ለቁርሴ፣ ከፊሉን ለምሣዬ፣ የቀረውን ደግሞ ለእራቴ ሳደርግ አቤት ጥጋቤ አቤት ደስታዬ! አቤት እርካታዬ!”…