Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Sunday, 24 July 2011 07:08

ልጅና ቀራጭ ችግር አያቅም!..

Written by
Rate this item
(2 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ አንድ ልብስ ሰፊ ይሄዳል፡፡ ከዚያም፤ ..ይሄውልህ ይሄን ምን የመሰለ ሙሉ ሱፍ እንደተሰፋ ገዝቼ እጅጌው ረዘመብኝ፡፡ ስለዚህ ይሄንንእጅጌትንሽ እንድታሳጥርልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ምን ይመስልሃል?.. ሲል ይጠይቀዋል፡፡.. ልብስ ሰፊውም፤ ..የለም ይሄ ማሳጠር ላያስፈልገው ይችላል፡፡ ዝም ብለህ ክንድህን እዚህ…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የህንድ ፖሊሲ ሦስት አዲስ ተቀጣሪዎች ወንጀለኛ ለመከታተል ሥራ ለመመልመል ይፈልግናአንድን ተጠርጣሪ እንዴት እንደሚለዩ የማወቂያ አንዳንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ላይ ነው፡፡ለመጀመሪያው ተፈታኝ ለ5 ሰከንድ አንድ ፎቶ ያሳየውና ይደብቀዋል፡፡ ..ተጠርጣሪው ሰው ይሄ ነው እንበል፡፡ ይሄን ሰው እንዴትና በምን ለማስታወስና ለመያዝ ትችላለህ.. ተፈታኙም፤…
Rate this item
(3 votes)
አንዳንድ የህይወት ታሪክ፤ እንደሁልጊዜው፤ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ አንድ ወንደላጤ ሌሊት ሌሊት አይጥ ታስቸግረዋለች፡፡ ምን እንደሚያደርጋት ግራ ይገባዋል፡፡ ስለዚህ ዘዴ ሲያወጣ ሲያወርድ ይቆያል፡፡ በመጨረሻ አንድ መላ ያገኛል፡፡ ዱሮ ወፍ ሲያጠምድ እንደሚያረገው፤ አንድ እንጨት ላይ ገመድ ያስርና እንጨቱን መሬት ላይ አቁሞ የብረት…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ባለሟሎቻቸውን ይዘው ወደ አንድ ጥቅጥቅ ወዳለ ደን ይሄዳሉ፡፡ ከዚያም፤ “በሉ ዛሬ ዒላማና ማነጣጠር እንወዳደራለን፡፡ የምትፈልጉትን ዒላማ መርጣችሁ ምቱ” አሉ፡፡ በመጀመሪያ አንደኛው ባለሟል፤ “እኔ እዚያ ከሩቅ የሚታየውን ቅንጭብ ለመምታት እፈልጋለሁ” ብሎ አነጣጠረና ተኮሰ፡፡ የቅንጭቡን አንድ ቅርንጫፍ…
Rate this item
(5 votes)
(“አንተ መሀላ የት ትሄዳለህ” ይላሉ ሽማግሌ “የማለውን ለመግደል” ይላል መሀላ፡፡“ካጣኸውስ?” ቢሉት፤ “ያስማለውን እገላለሁ” ይላል - (የአማርኛ ተመሳሳዩ) ህንዶች የሚተርቱት አንድ አፈ - ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ አካባቢ፣ አንዲት ነብሰ - ጡር እናት፤ ጊዜዋ ደርሶ ኖሮ፣ ሽንት ውሃዋ…
Rate this item
(5 votes)
“እያንዳንዷ ሩዝ ላይ የሚበላት ሰው ስም ተፅፏል!” - የህንዶች አባባል በአንድ ወቅት እንደዋዛ ያለፍናቸው ታሪካዊ ክስተቶች ሲቆዩ ተረት ወይም አፈ-ታሪክ ይመስላሉ፡፡ አንድ ጊዜ በሀገራችን እንዲህ ሆነ፡- በዱሮ ዘመን ነው፡፡ አንድ እውቅና ትልቅ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ስብሰባ ይጠራሉ፡፡ ሌሎች…