ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
 በጥንት ዘመን እድሜውን በሙሉ በመድከምና በመልፋት ሃብት ያፈራ ባለፀጋ ሁለት ልጆች ወልዶ በአንድ አገር ይኖር ነበር። ልጆቹም አንዱ ብርቱና ጎበዝ ሲሆን፣ ሌላው ግን ሰነፍና ደካማ ነበር። ባለፀጋው ወደ ሽምግልና ዕድሜው ሲደርስ ልጆቹን አስጠራና መመካከር ያዙ።“ልጆቼ እንደምታዩኝ እርጅና እየተጫጫነኝ ነው። እግዚአብሔር…
Rate this item
(2 votes)
ሰባት ወንድ ልጆች የነበሯቸው አንድ ባለፀጋ ነበሩ፡፡ ከሰባቱ ልጆች ትልቅዬው ነበር ብልህ፡፡ ለሰባቱም መሬት ገዝተው ሰጥተዋቸዋል፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን የጨመሩላቸው ነገር የለም፡፡ ይልቁንም በየጊዜው ግብር እያስገበሩ የሩቅም የቅርብም ዘመድ- አዝማድና ጎረቤቱን ሁሉ እየጠሩ ፈንጠዝያ ያደርጉ ነበር፡፡ የቅርብ ወዳጆቻቸው፤ “ተው አይሆንም፤…
Rate this item
(4 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን፤ በአንድ የተንጣለለ መስክ ላይ አንዲት በግ ከነግልገሏ ሳር በመጋጥ ላይ ሳሉ፤ አንድ ግዙፍ ንስር-አሞራ በሰማይ እያንዣበበ፣ በተራበና በጎመዠ ስሜት፣ ከአሁን አሁን ወርጄ ልብላ እያለ ግዳይ-ሊጥል ያስብ ጀመር፡፡ ጅው ብሎ በመውረድ ሊውጥ-ሊሰለቅጥ በሚልባት የመጨረሻ ቅፅበት ላይ፤ ድንገት አንድ…
Rate this item
(2 votes)
አንድ ብልህ ንጉስ በከተማው ውስጥ ሶስት አዋቂዎች ነን እያሉ ህዝቡን ይመክራሉ፤ ያወናብዳሉ የሚባሉ ሰዎችን በተራ በተራ ጠርቶ ጥያቄዎችን ይጠይቃቸዋል፡፡ የመጀመሪያው አዋቂ እንደገባ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል፡-“ህዝቡ ይውረድ ይውረድ እያለ እያስቸገረኝ ነው፡፡ እኔ ግን በስልጣን ላይ ለመቆየት እፈልጋለሁ፡፡ ምን ባደርግ ይሻላል?” አንደኛው…
Rate this item
(4 votes)
 አንድ የህንዶች ተረት አለ፡፡ አንድ ሽማግሌ አባት የመሞቻቸው ጊዜ ሲቃረብ፣ አምስት ልጆቹን ይጠራል፡፡ “ስሙ ልጆቼ፤ የመሞቻዬ ጊዜ እንደተቃረበ ይሰማኛል፡፡ ስለዚህ በህይወታችሁ ሳላችሁ በጭራሽ ባታደርጓቸው ደስ የሚሉኝን ልንገራችሁ፡፡” ሁሉም በፀጥታና በሃዘን ድባብ ውስጥ ሆነው ያዳምጣሉ፡፡በተቻለ መጠን ሃገር ከድታችሁ ወደ ውጭ ለመሄድ…
Rate this item
(4 votes)
 ከብዙ አመታት በፊት ሁለት ለአካለ ትግል የደረሱና በተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ ይታገሉ የነበሩ ጓዶች ነበሩ፡፡ ከተወሰነ ወቅት በኋላ የነበሩበትን ፓርቲ ትተው ዓላማቸውን ቀይረው በጊዜው ወደነበረው መንግሥት ገቡ፡፡ በዚያ መንግሥት ውስጥም እንደ አንድ ኮሚቴ ሆነው እንዲሰሩ በመወሰኑ በኮሚቴ ሃላፊነት አንድ ሻምበል ተመድቦላቸው…
Page 5 of 72