Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
አንድ የህንዶች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ የዱር እንስሳት ተሰብስበው የወቅቱን ችግራቸውን ለመፍታት የወያያሉ አሉ፡፡ በመጀመሪያ ሰስ ተነስታ፤ “ቅጠለ - በል (Herbivore) እንስሳት እኔ ከምመገበው ዛፍ እየበሉ አስቸግረውኛልና አንድ መላ ይበጅልኝ” ስትል አመለከተች፡፡ ለመልሷም፤ ተሟጋቾቿ፤ “ዱር የበቀለ ዛፍ የማንኛችንም ሀብት ነውና የብቻዬ…
Rate this item
(8 votes)
ለማንኛውም ወደየቤታችን የሚወስዱን መንገዶች ለየቅል እንደሆኑት ሁሉ ወደየአገር ዕድገታችንም የሚወስዱን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጐዳናዎች የተለያዩ ናቸው፡፡ ዲሞክራሲዎቻችንም እንደዚያው! ማጠቃለያዎች ሁሉ ያለቀላቸው ናቸው ብሎ መደምደም ደግ አይደለም፡፡ የአፍራሽ አፍራሽ አለው፡፡ ጊዜን ጊዜ ይሽራል፡፡ ለውጥን ለውጥ ያሻሽላል፡፡ “እያንዳንዱ ጅምላ - ድምዳሜ (ማጠቃለያ) ስህተት…
Rate this item
(2 votes)
ብዙ ዕውነት ሲቆይ ተረት ይሆናል!ከዕለታት በአንደኛው የዱሮ ዘመን፤ የአንድ የፖለቲካ ድርጅት አባላት፤ ድርጅታቸውን ይተዉና ወደ መንግሥት ይገባሉ፡፡ በመንግሥት ሥር አንድ አለቃ ተመድቦላቸው እየነቁ፣ እየበቁ፣ እየተደራጁ ኑሮ ይጀምራሉ፡፡ በመካከል አንደኛው ወደ ኪውባ ለከፍተኛ የንቃት ትምህርት ይላካል፡፡ ተምሮ ሲመለስ አንድ አዲስ ክስተት…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ባለሟሎቻቸውን ይዘው ወደ አንድ ጥቅጥቅ ወዳለ ደን ይሄዳሉ፡፡ ከዚያም፤ “በሉ ዛሬ ዒላማና ማነጣጠር እንወዳደራለን፡፡ የምትፈልጉትን ዒላማ መርጣችሁ ምቱ” አሉ፡፡ በመጀመሪያ አንደኛው ባለሟል፤ “እኔ እዚያ ከሩቅ የሚታየውን ቅንጭብ ለመምታት እፈልጋለሁ” ብሎ አነጣጠረና ተኮሰ፡፡ የቅንጭቡን አንድ ቅርንጫፍ…
Rate this item
(1 Vote)
(“አንተ መሀላ የት ትሄዳለህ” ይላሉ ሽማግሌ “የማለውን ለመግደል” ይላል መሀላ፡፡“ካጣኸውስ?” ቢሉት፤ “ያስማለውን እገላለሁ” ይላል - (የአማርኛ ተመሳሳዩ) ህንዶች የሚተርቱት አንድ አፈ - ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ አካባቢ፣ አንዲት ነብሰ - ጡር እናት፤ ጊዜዋ ደርሶ ኖሮ፣ ሽንት ውሃዋ…
Rate this item
(1 Vote)
“እያንዳንዷ ሩዝ ላይ የሚበላት ሰው ስም ተፅፏል!” - የህንዶች አባባል በአንድ ወቅት እንደዋዛ ያለፍናቸው ታሪካዊ ክስተቶች ሲቆዩ ተረት ወይም አፈ-ታሪክ ይመስላሉ፡፡ አንድ ጊዜ በሀገራችን እንዲህ ሆነ፡- በዱሮ ዘመን ነው፡፡ አንድ እውቅና ትልቅ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ስብሰባ ይጠራሉ፡፡ ሌሎች…