ርዕሰ አንቀፅ
ሁለት ልጆች ናቸው - ገና ዘጠኝና ስምንት ዓመት ታዳጊዎች፡፡ ሆስፒታል ውስጥ፣ ጎን ለጎን አልጋ ላይ ተኝተው በየግላቸው ይቁነጠነጣሉ፡፡ ፈርተዋል። ግን፣ ‹‹ፈሪ›› እንዳይባሉ፣ ሰው እንዳያውቅባቸው፣ ስሜታቸውን አምቀው ለመደበቅ፣ ከራሳቸው ጋር እየታገሉ ነው፡፡ ተለቅ ያለው ልጅ፣ ራሱን ለማረጋጋት፣ ታናሽዬውንም ለማደፋፈር ወሬ ጀመረ፡፡…
Read 17895 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ “እናትህ ልትሞት ነው” ተብሎ የተነገረው ወጣት በጣም ከመፍራቱ የተነሳ እቤቱ አካባቢ ወዳለ ተራራ ላይ ይወጣል፡፡ ከዚያም ሁሌ ጠዋት ጠዋት በተራራው አናት ብቅ እያለ፤ “ያች እናቴ ሞተች ወይ?”“አልሞቱም፤ ገና እያጣጣሩ ነው” ይሉታል፡፡ “ከረመች በላታ!” ይላል፡፡ ሌላም ቀን…
Read 13493 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 28 December 2019 13:34
እጅህን ወደ ውሃው አስገባ፤ ወይ አሣ ይዘህ ትወጣለህ አሊያም እጅህን ታጥበህ ትወጣለህ
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ በጣም ብርቱ ሰው ነበረ፡፡ ይህ ሰው ሃሳቡን ማጋራት ይወዳል:: ምግቡንም ብቻውን መመገብ አይወድም፡፡ መወያየትና የመጣላትን አዲስ ሃሳብ ማንሳትና ማዳበር ያዘወትራል፡፡ ነጋ ጠባ አስተውሎቱን የማሳደግና ልባዊ የብስለት ፀጋን የማጐልበት፣ የመወያየት፣ ተስፋና ምኞትን የማለምለም፣ ብርቱ ታታሪነትን የማፍካትና አዲስ…
Read 33350 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 21 December 2019 12:10
‹‹አይሮጡም ተብሎ ፈረስና በቅሎ አይሰግሩም ተብሎ ፈረስና በቅሎ እንዲያው በጥላቻ… ትመረጥ ይሆናል ኤሊ ለኮርቻ››
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን የሰፈር ባለቅኔዎችና ገጣሚያን አንድ ድግስ ላይ ተገናኙ፡፡ ቀጥለው ሙግት ገጠሙ፡፡ የመጀመሪያው ገጣሚ፡-‹‹እባክሽ እናቴ ራቤን ተቆጭው አንቺን ይፈራሻል አንጉተሽ ስትሰጪው››ሁለተኛው ገጣሚ፡- የትልቅነት ማቆሚያው እምን ድረስ ነው? ሦስተኛው መለሰ፡-የእኛ ልብ የፈቀደው ድረስ ነው አራተኛው፡- ተነሳ ወንድሜ መንገድ እንጀምር እኔም…
Read 13904 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በድሮ ጊዜ አንድ አንቱ የተባሉ አገረ ገዢ፣ በየክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወሩ፣ ህዝቡን እየሰበሰቡ፣ ያነጋግሩ ነበር ይባላል፡፡ አብረዋቸው አዋጅ ገላጮች ነበሩ፡፡ አዋጅ ገላጮቹ በታወጁ አዋጆች ላይ ጥያቄ ቢነሳ የሚያብራሩ የሚገልጡ ናቸው፡፡ ህዝብ ከተሰባሰበ በኋላ፣ ባለሟሉ ይነሳና፤ “የአገራችን ህዝብ ሆይ! አገረ ገዢው እዚህ…
Read 14134 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 07 December 2019 12:10
‹‹ዝም ብንል ብናደባ ዘመን ስንቱን አሸክሞን የጅልነት እኮ አይደለም እንድንቻቻል ነው ገብቶን››
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን፣ በአንድ ጫካ ውስጥ፣ አንድ ነብርና አንድ አውራሪስ ይኖሩ ነበር፡፡ በጫካው ውስጥ አንዳች የሚንቀሳቀስ ፍጡር እስኪጠፋ ድረስ፣ ሁሉን በልተው፣ ሁሉን ተቀራምተው ጨረሱት፡፡ ዛፍ ቅጠሎም አልቀረም፡፡ ድሮ፣ ሁለት ሰፋፊ ጫካዎች ነበሩ፡፡ ዛሬ፣ ግን ከአንዲት ቅርንጫፍ በስተቀር፣ የእፅዋት ዘር ሁሉ…
Read 13194 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ