ስፖርት አድማስ
ለ2011 የዓለም ኮከብ ተጨዋች ለሚሸለመው የወርቅ ኳስ አሸናፊነት ለቀረቡ 3 የመጨረሻ ዕጩዎች የሚሰጠው ግምት በዓለም ዙሪያ አከራካሪ ሆኗል፡፡ 3ቱ የመጨረሻዎቹ እጩዎች የባርሴሎናዎቹ ሊዮኔል ሜሲ እና ዣቪ ኧርናንዴዝ እንዲሁም የሪያል ማድሪዱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ናቸው፡፡ አሸናፊው ከ2 ሳምንት በኋላ በዙሪክ በሚከናወን ስነስርዓት…
Read 6088 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ2004 የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከተጀመረ 3 ሳምንት ቢያልፈውም በአዲስ አበባ ስታድዬም እና በሌሎች የክልል ከተሞች የሚደረጉ ጨዋታዎች በተመልካች ድርቅ መመታታቸው አሳሰበ፡፡ የአምናው ሻምፒዮን ኢትዮጵያ ቡና እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሚገናኙ ሲሆን ይሄው ጨዋታ በተመልካች ድርቅ…
Read 2806 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ማን. ሲቲ ነገ በሜዳው ኢትሃድ ስታድዬም አርሰናልን የሚገጥመው አሸንፎ መሪነቱን ለመጠበቅ ሲሆን አርሰናል ከዋንጫ ተፎካካሪነት ለመግባት በሚያስችለው ውጤት ላይ እንደሚያነጣጥር ተገለፀ፡፡ ከሻምፒዮንስ ሊግ ከተባረረ በኋላ በፕሪሚዬር ሊግ ያልተሸነፈበት ብቃቱ ባለፈው ሰኞ በቼልሲ የተደፈረበት ማን. ሲቲ በያዘው አቋም የበላይነት እንደሚያገኝ ግምት…
Read 7583 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለ35ኛው የሴካፋ ታስከር ሲኒዬርስ ቻሌንጅ ካፕ ዛሬ በዳሬሰላም ሲጠናቀቅ ለደረጃ ሱዳን ከታንዛኒያ እንዲሁም ኡጋንዳና ሩዋንዳ ለዋንጫ ይጫወታሉ፡፡ የሴካፋ ዋንጫን ለ11 ጊዜያት በመውሰድና ለ34ኛ ጊዜ ተሳትፎ በማድረግ የሚመራው የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን በ15 ጊዜ ተሳትፎ 1ጊዜ ዋንጫ የወሰደውን የሩዋንዳ ቡድን እንደሚያሸንፍ ተገምቷል፡፡…
Read 3508 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ200 ሚሊዮን በላይ የቲቪ ተመልካች እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢከ100 ዓመታት በላይ የደርቢ ታሪክሪያል ማድሪድ ከባርሴሎና ዛሬ እኩለ ሌሊት በሳንቲያጎ በርናባኦ ሲገናኙ አስደናቂ ፉክክር እንደሚያሳዩ ተጠበቀ፡፡ ሁለቱ ክለቦች በላሊጋው በ3 ነጥብ ልዩነት አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ይዘው የሚገናኙ ይሆናል፡፡ በጨዋታው ባርሴሎና…
Read 6766 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለታላላቅ የአውሮፓ ክለቦች የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ ድል ከገቢው በላቀ ሁኔታ እንደማያጓጓቸው ታወቀ፡፡ ትልልቆቹ ክለቦች በምድብ ማጣርያው የሚኖራቸው ተሳትፎ የሚያስገኘው ገቢ ላይ ማነጣጠራቸውን የገለፁ ዘገባዎች በጥሎ ማለፉ ምእራፍ ከመቀጠል ይልቅ በየሊጋቸው ለሚያደርጉት የሻምፒዮናነት ትኩረት የመስጣት አዝማሚያ እየታየባቸው መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡ የውድድር…
Read 3148 times
Published in
ስፖርት አድማስ