Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Saturday, 24 November 2012 13:21

12ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ድግስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አብይ ስፖንሰር የሆነለት 12ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬና ነገ በሚካሄዱ ውድድሮች በድምቀት ሊካሄድ ነው፡፡ የሩጫ ድግሱ ከአዲስ አበባ 125ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ጋር በመያያዙ ታሪካዊ ሲሆን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰሞኑን ለ5 ቀናት የቆየ እና…
Rate this item
(1 Vote)
በኡጋንዳ አዘጋጅነት ከሳምንት በኋላ እንደሚጀመር በሚጠበቀው የ2012 ሴካፋ ታስከር ቻሌንጅን ካፕ ለሻምፒዮናነት ከባድ ፉክክር እንደሚኖር ተጠበቀ፡፡ በታሪክ ለ36ኛ ጊዜ ለሚደረገው ሻምፒዮናው የምድብ ድልድል ባለፈው ሰኞ ሲወጣ የሞት ምድብ በተባለው ምድብ 1 የ12 ጊዜ ሻምፒዮኗ ኡጋንዳ፤ ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈችው ኢትዮጵያ ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ሳላዲን እየተወራለት ነውበደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሚሳተፉ መካከል 14 ብሄራዊ ቡድኖች በአፍሪካ፤ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ ሰሞኑን ባደረጓቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች በይፋ ዝግጅታቸውን ጀመሩ፡፡ ከ31 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የበቃችው ኢትዮጵያ እና ማላዊ ፊፋ ለወዳጅነት ጨዋታዎች ባወጣው ፕሮግራም…
Saturday, 17 November 2012 12:57

ሜሲ 4ኛውን የወርቅ ኳስ ይወስዳል!?

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሊዮኔል ሜሲ በዓለም ኮከብ ተጨዋችነት ለአራተኛ ጊዜ የወርቅ ኳሱን ሊሸለም እንደሚችል ከፍተኛ ግምት አገኘ፡፡እነፔሌ፤ ዲያጎ ማራዶና፤ ዮሃን ክሩፍ፤ ቤከንባወር ፤ ፕላቲኒ እና አልፍሬዶ ዴስትፋኖ በተጨዋችነት ዘመናቸው በኮከብ ተጨዋነት ያገኙአቸውን ክብሮች በመሰብሰብ እና የግብ ሪከርዶች በማሻሻል እና በመጋራት ታሪክ መስራቱን የቀጠለው…
Monday, 05 November 2012 09:09

ሉሲዎች እንደተጠበቁት አልሆኑም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በኢኳቶርያል ጊኒ አዘጋጅነት መካሄድ ከጀመረ ሳምንት ባለፈው 8ኛው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒዮንሺፕ ላይ በሞት ምድብ የሚገኘው የኢትየጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በምድቡ የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ሽንፈቶች ከገጠመው በኋላ ለግማሽ ፍፃሜ ሳይደርስ ቀረ፡፡ ሉሲዎች የምድቡን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከካሜሮን ጋር መርሃግብሩን ለመፈፀም ያደርጋሉ፡፡ ሉሲዎች…
Monday, 05 November 2012 09:07

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ

Written by
Rate this item
(5 votes)
በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በምድብ 3 ከዛምቢያ፤ ከናይጄርያና ከቡርኪናፋሶ ጋር የተደለደለው ብሄራዊ ቡድን ከፍተኛ ትኩረት አገኘ፡፡ ኢትዮጵያ ከ31 ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ መብቃቷን በርካታ ዘገባዎች በአድናቆት አውስተዋል በምድብ 3 የሚገኙ ተፋላሚዎች ለዋልያዎቹ ከባድ ግምት እንደሰጡም ከድልድሉ በኋላ በተገለፁ አስተያየቶች…