ስፖርት አድማስ
የ2011 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር ዛሬ በህፃናት የ2 ኪሎ ሜትር ሩጫ ተጀምሮ በነገው እለት 36ሺ ሯጮችን በሚያሳትፈው የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ አበባን ሊያደምቅ ነው፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ለህፃናት እንሩጥ በሚል መርህ…
Read 4436 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያ ቡና በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ በደርሶ መልስ ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 አሸንፎ ዋንጫውን ቢወስድም በአዲስ አበባ ስታድዬም የታየው ስርአት አልበኝነት አሳሳቢ ሆነ፡፡ ጨዋታን ዳኛ ይረብሻል የሚባለው የውዝግብ ስሜት የነገሰበት ይህ የአሸናፊዎች አሸናፊ ትንቅንቅ በስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ተተችቷል፡፡ በ2004 የፕሪሚዬር ሊግ…
Read 2917 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ2011 ታስከር ሲኒዬርስ ቻሌንጅ ካፕ ትናንት በታንዛኒያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም የተጀመረ ሲሆን ዋልያዎቹ የሚባለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዋንጫ ድል ያስመዘግባሉ በሚል ግምት ካገኙት ብሄራዊ ቡድኖች ተርታ ተሰለፈ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በሻምፒዮናው በጥሩ ብቃት ለመሳተፍ ወደ ታንዛኒያ ትናንት ተጉዟል፡፡በሌላ በኩል የሴካፋ ምክር…
Read 3605 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በፊፋ የዓለም ኮከብ ተጨዋች ምርጫ ከቀረቡ 23 እጩዎች የአሸናፊነቱ ግምት ለሊዮኔል ሜሲ የተሰጠ ቢመስልም የቅርብ ተፎካካሪዎቹ የሪያል ማድሪዱ ክርስትያኖ ሮናልዶና ሌላው የባርሴሎና ተጨዋች ዣቪ ኸርናንዴዝ ናቸው፡፡ በሌላ በኩል ከ3 ዓመት በፊት ዋይኔ ሩኒ በሜሲና ሮናልዶ የተወሰነውን የኮከብነት ትንቅንቅ ለማጥበብ መሞከሩ…
Read 8258 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ2011 የሴካፋ ሻምፒዮና ከሳምንት በºላ በዳሬሰላም ሲጀመር የምድብ ድልድሉ ከሳምንት በፊት ወጥቷል፡፡ የሴካፋ ምክር ቤት በታንዛኒያ በሚያካሂደው በዚህ ሻምፒዮና ላይ 12 ቡድኖች እንደሚሳተፉ ተገልፆ የነበረ ቢሆንም ከትናንት በስቲያ የወጡ ዘገባዎች ኤርትራ ከተሳትፎ እንድትሰረዝ መወሰኑን እየገለፁ ናቸው፡፡ በምድብ አንድ ታንዛኒያ፤ ኢትዮጵያ፤…
Read 3413 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሰሞኑን የፊፋው ፕሬዝዳንት ሴፕ ብላተር ‹በእግር ኳስ ዘረኝነት አለ ብዬ አላስብም፡፡ ቢኖር እንኳን በጨዋታ ላይ በተጨዋቾች መካከል የሚያጋጥም መሰዳደብ ጨዋታው ካለቀ በዃላ በመጨባበጥ ሊያበቃና ሊረሳ ይችላል፡፡› ብለው መናገራቸው አወዛጋቢ ሆነ፡፡ የብላተር አስተያየት ያበሳጫቸው የእንግሊዝ ሚዲያዎች የፊፋ ፕሬዝዳንት ከሆኑበት ስልጣናቸው እንዲነሱ…
Read 3055 times
Published in
ስፖርት አድማስ