ዜና
Saturday, 02 March 2024 12:10
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንትን በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ተባለ
Written by Administrator
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ”የሥራ መልቀቂያ አስገቡ“ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የባንኩ ባለድርሻ አካላት ገለጹ፡፡የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን የሚገልጹ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ሆኖም መረጃው ሙሉ በሙሉ ሃሰተኛ ነው…
Read 844 times
Published in
ዜና
Read 935 times
Published in
ዜና
ጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ላይ የሚረባረቡት ተስፋ ስላላት ነው ያሉት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ኢትዮጵያውያን ሃገራቸውን ስለሚወዱና የመጨረሻው የቁርጥ ጉዳይ ከመጣ ህይወታቸውን ገብረውም ቢሆን እንደ አባቶቻቸው አገር ስለሚያስቀጥሉ ኢትዮጵያን የማፍረስ ፕሮጀክት አይሳካም ብለዋል፡፡ጠ/ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ሰሞኑን ከሶማሌ፣ አፋር፣ ሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልሎችና ድሬዳዋ…
Read 848 times
Published in
ዜና
Tuesday, 27 February 2024 00:00
ከ90 በላይ ዓለማቀፍ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት 8ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይ
Written by Administrator
8ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይና ጉባኤ በመጪው ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል 8ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይና ጉባኤ የአልጀሪያ ብሔራዊ ተሳትፎን ጨምሮ በ12 አገራት መሰረታቸውን ባደረጉ ኩባንያዎች ተሳትፎ በመጪው ሳምንት ከየካቲት 28 – 30 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡በዚህ…
Read 558 times
Published in
ዜና
Saturday, 24 February 2024 20:14
የቱርክና የሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት በኢትዮጵያ ላይ ስጋት የሚጋርጥ ነው ተባለ
Written by Administrator
ኢትዮጵያ የአገራቱ ስምምነት እንቅልፍ እንደማይነሳት ገልፃለች- በሶማሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለሶማሊያ በቅርቡ ከቱርክ ጋር የፈፀመችውና የሶማሊያ ፓርላማ ሰሞኑን ያጸደቀው ወታደራዊ ስምምነት፣ ለአጎራባች አገራት በተለይም ለኢትዮጵያ ትልቅ ስጋት እንደሚጋርጥ ምሁራን ገለፁ። በሁለቱ አገራት መካከል ስምምነቱ የተፈረመው ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር…
Read 1002 times
Published in
ዜና
Wednesday, 21 February 2024 12:09
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ከታጣቂዎች ጋር ለመወያየትና ሰላም ለማምጣት እንደሚፈልጉ ተናገሩ
Written by Administrator
• በአማራ ክልል ትራክተር እንጂ ጥይት አያስፈልግም • ይቅርታም ብለን ካሣም ከፍለን ቢሆን፣ እንታረቅ እንስማማ• በምርጫ የሰጣችሁንን ሥልጣን በምርጫ ውሰዱት-ሪፖርታዥ-በትላንትናው ዕለት ከአማራ ክልል ተወካዮች ጋር በጽ/ቤታቸው የተወያዩት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ በአማራና በኦሮምያ ክልል ነፍጥ አንግበው ከሚንቀሳቀሱ ወገኖች ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ…
Read 1220 times
Published in
ዜና