የግጥም ጥግ
ላንቺ (በ.ሥ)እንዳገው ጃንጥላ፤ ሰማይ ተሽከርክሮእንደ ጎፋ ፈረስ፤ መሬቱ ደንብሮሁሉ ሲያዳልጠኝሁሉ ሲያዳክመኝቀሚስሽን ይዤ፤ መትረፌ ገረመኝ፡፡ኤልሻዳይ ምኞት(በ.ሥ)እንደ ድሮ ቀሚስ፤ መሬት እየጠረግሁኮቴሽን ምድር ላይ፤ ተግቸ እየፈለግሁእንደ ጉምሳዘግምእንደ ሰርዶ ስሳብባካል ብታመልጭኝ፤ ደረስኩብሽ ባሳብመች ሊያግደኝ በሩ፤ መች ሊገታኝ መስኮትበዝግ በርሽ ገባሁ፤ ልክ እንደ መለኮትላንዲት መስቲካ…
Read 4873 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስለ ኪነ - ህንፃ)እኛ ህንፃዎቻችንን እንቀርፃለን፤ ከዚያም እነሱ እኛን ይቀርፁናል፡፡ ዊንስተን ቸርችልማናቸውም የገነባቸውና ጥሩ ነገሮች የማታ ማታ እኛን ይገነቡናል፡፡ ጂም ሮህን ከተሞች የሰው ልጅ ድንቅ ፈጠራዎች ናቸው፡፡ ዳንኤል ሊቤስኪንድበአሜሪካ የቪክቶሪያን ኪነ - ህንፃ በቀጥታ የተቀዳው ከእንግሊዝ ነበር፡፡ ስቲፈን ጋርዲነር ሎስ…
Read 3302 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ኮሜዲ)እኔ ጣቴን ስቆርጥ ትራጄዲ ነው፡፡ አንተ ክፍት ቱቦ ውስጥ ገብተህ ስትሞት ኮሜዲ ነው፡፡ ሜል ብሩክስህይወት፡- ለብልሆች… ህልም፣ ለሞኞች… ጨዋታ፣ ለሃብታሞች … ኮሜዲ፣ ለድሆች … ትራጀዲ ነው፡፡ ሻሎም አሌይቼም የኮሜዲ ሥራ ሰዎችን እያዝናኑ ከጥፋታቸው ማረም ነው፡፡ ሞሌርኮሜዲበ ሌሎች ሰዎች ላይ…
Read 3224 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ጃዝ ሙዚቃ)ጃዝ ከሌሎች የሙዚቃ ዘውጎች የተዋሰውን ያህል፣ ለሌሎች የሙዚቃ ዘውጎችም አውሷል፡፡ኸርቢ ሃንኮክየጃዝ ሙዚቃ ገብቶኛል፡፡ አሰራሩንም ተረድቼዋለሁ፡፡ ለዚያም ነው በሁሉም ነገር ላይ የምጠቀምበት፡፡ ቫን ሞሪሰን ለውጥ ሁልጊዜ በመከሰት ላይ ያለ ነገር ነው። የጃዝ ሙዚቃ አንድ ድንቅ ነገር ያ ነው፡፡ማይናርድ ፈርጉሰንየጃዝ…
Read 3305 times
Published in
የግጥም ጥግ
ችጋርአላፊ፣ አግዳሚው - ወጪና ወራጁየሰልፍ ተክተልታይ - ወደ ‘ሚሻው ሂያጁነውና ምሳሌው፡-እሾህ ለአጣሪው -ወንጀል ለፈራጁ፡-ምስለተሰንካዮች - የሚግበሰበሱእንደ ምንጭ ሲፈልቁ - እንደ ‘ኋ ሲፈሱቀለብ ሰፋሪያቸው ከቶ ማነው እሱ?ሸክሎች ተሰብስበው አፈር እየላሱ፡፡አንድስ‘ንኳበመስቀል ውዥንብር - በቁርባን ቱማታበመሃይም ቦታ፡-የባልቴቶች ጌታ፡-በግዝት ቅብጥርጥር፡-በፍታት ድንግርግር፡-ሚስጥረ ሥላሴ፤ግዕዝ ወቅዳሴ፡-በሰንበቴ ጉርሻ፤በሙት…
Read 4049 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስለትወና)ትወና፤ የሌሎችን ሰብዕና የመውሰድና የራስህን ጥቂት ተመክሮ የማከል ጉዳይ ነው። ዣን ፖል ሳርተርተዋናይ ለመሆን ህንፃ መሆን አለብህ፡፡ ፖል ኒውማንትወና ስሜታዊነት አይደለም፤ ስሜትን በተሟላ መንገድ መግለፅ መቻል እንጂ፡፡ ቶማስ ሬይድሥነ ጥበብ እጃችን፣ ጭንቅላታችንና ልባችን እንደ አንድ ሆነው የሚጣመሩበት ነው፡፡ ጆን ሩስኪንትወና…
Read 3426 times
Published in
የግጥም ጥግ