ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዘራፍ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “ቀዮ” የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ዛሬ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ ዋነኛ የምርቃት ሥነ ሥርአቱን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ያደረገውን “ቀዮ”ን የፃፈው ኤልያስ ሙላለም ሲሆን አዘጋጁ ቢኒያም ዮሐንስ ነው፡፡ የ100 ደቂቃ ፊልሙን ለማዘጋጀት…
Read 3616 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በወይዘሪት የትናየት ባህሩ ተፅፎ የተዘጋጀው “እፎይ” አስቂኝ የፍቅር ፊልም ዛሬ ማታ በዓለም ሲኒማ እንዲሁም ነገ በሌሎች የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች፣ ለገና (የልደት በዓል) ደግሞ በድሬዳዋ እና ሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ አዳዲስ ወጣት ተዋንያን በተለይ ቤተልሄም ከፍያለው፣ጴጥሮስ ከበደና አበበ ማሞ በዋናነት በሚተውኑበት…
Read 2158 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በተለያዩ የሕትመት ውጤቶች በተለይ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሚያወጣቸው መጣጥፎቹ የሚታወቀው አበባየሁ ለገሠ “ቅርጫት ያጡ ፍሬዎች” በሚል ርእስ አዲስ የግጥም መጽሐፍ ለንበብ አበቃ፡፡ 89 አጫጭር እና ረዣዥም ግጥሞችን ያካተተው ባለ 100 ገፅ መፅሐፍ ዋጋ በሃገር ውስጥ 25 ብር ሲሆን በውጭ ሀገራት…
Read 1966 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ነዋሪነቱን በአሜሪካ ባደረገው አሸናፊ ዋቅቶላ ተዘጋጅቶ ለንባብ የበቃው “የነፃነት ሜዳ - የቧልትና የመከራ ወጐች” የተሰኘ መፅሃፍ የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በአ.አ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡መፅሃፉ “ጣፋጭ ልጅነት”፣ “የለውጥ አውሎ ነፋስ”፣ “የጨለሙ ቀናት” እና “የማያልፍ የለም”…
Read 1865 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በታዋቂው ደራሲ በክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ስም የተሰየመው የቋንቋ፣ የባህል፣ የታሪክና የምርምር ተቋም ሰሞኑን ተመሰረተ፡፡ በጐጃም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስር የተቋቋመው የክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ የቋንቋ፣ የባህል፣ የታሪክና የምርምር ተቋም በሙዚቃ፣ በቲያትር፣ በስነ ፅሁፍ፣ በስዕልና ቅርፃ ቅርፅ፣ በፊልም፣ በባህልና በታሪክ…
Read 4253 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዘንድሮ ለሚካሄደው ለ69ኛው የጐልደን ግሎብ ሽልማት የተመረጡ እጩዎች ሰሞኑን ይፋ የተደረጉ ሲሆን ለ84ኛ የኦስካር አዋርድ እጩዎችን ለመምረጥ ድምጽ የመስጠት ስነስርዓት መጀመሩ ተገለፀ፡፡ከሦስት ሳምንት በኋላ በሚካሄደው 69ኛው የጎልደን ግሎብ ሽልማት የሚፎካከሩ ዕጩዎች ሰሞኑን የታወቁ ሲሆን “ዘ አርቲስት” የተሰኘው ፊልም ለ6 የሽልማት…
Read 2449 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና