Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
በተወለዱ በ76 ዓመታቸው በተሾሙ በኻያኛ ዓመት ዘመነ ፕትርክናቸው ሐሙስ ከንጋቱ 11 ሰዓት በደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሥርዓተ ቀብር በመጪው ሐሙስ ይፈጸማል፡፡ረቡዕ ነሐሴ 16 ቀን 2004 ሰባት ሰዓት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
የአውስትራሊያዋ ሜልቦርን ቀዳሚ ደረጃ ይዛለች መቀመጫውን እንግሊዝ ያደረገውን “ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት” በአለም ላይ የሚገኙ አንድ መቶ አርባ ከተሞች ላይ ባደረገው የኑሮ አመቺነት ጥናት የአውስትራሊያዋ ሜልቦርን እጅግ ለኑሮ አመቺ ከሆኑ የዓለም ከተሞች ቀዳሚነቱን ስትይዝ፤ የባንግላዴሽ ዋና ከተማ ዳካ ለኑሮ የማትመች የመጨረሻዋ…
Rate this item
(0 votes)
ከጃፓን ቀጥሎ በዓለም የመጀመሪያው የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ድሪም ላይነር፤ የመንግሥትና የአየር መንገዱን ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ የቦይንግ ኩባንያ ኃላፊዎችና የክብር እንግዶችን አሳፍሮ ትናንት ጧት የቦሌን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሬት ረግጧል፡፡ ሐሙስ ከዋሽንግተን ዲሲ ተነስተው ከ12፡30 በረራ በኋላ አዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
ቦሌ መንገድ ሳይ ኬክ ቤት ጐን ወደሚገኘው ዳቢ ኮምፕሌክስ ህንፃ በገባ ጐርፍ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙን የህንፃው ባለቤት አቶ መንግስቱ ዳቢ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የቦሌ መንገድ ሲሠራ የውሃ ማውረጃው ቱቦዎች ስለተነሱ ምትክ እንዲሠራለት በተደጋጋሚ ጠይቀናል የሚሉት አቶ መንግስቱ፤…
Rate this item
(0 votes)
የህክምና ትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና የህክምና ባለሙያዎችን ፍልሰት ለመቀነስ ያስችላል የተባለ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ የሆነው ከሰሀራ በታች ከሚገኙ 12 አገራት ከተውጣጡ 33 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳድሮ ነው፡፡ ከሰሀራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ የጤናውን ዘርፍ ለማስፋፋትና…
Saturday, 28 July 2012 12:17

የላሊበላ ነዋሪዎች ሊነሱ ነው

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለአካባቢውና ለቅርሱ ደህንነት፤ ለገፅታው ማማር ሲባል ነው በአስራ አንዱ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ ለበርካታ ዓመታት ሲኖሩ የቆዩ ነዋሪዎች፤ ለቅርሱ ደህንነትና ለገፅታው ማማር ሲባል ሊነሱ እንደሆነ የጠቆሙት ምንጮች፤ ነዋሪዎችን በተመረጡ ሶስት ቦታዎች ላይ ለማስፈር የ80 ሚሊዬን ብር በጀት እንደተያዘ ታውቋል፡፡ …