ዜና
በሙያዬ የፅንስና የማህፀን ሀኪም ነኝ፡፡ ለመፅሀፍና ለጋዜጣ ልዩ ፍቅር ስላለኝ ላለፉት በርካታ ዓመታት አያሌ መፅሀፍትን እንዲሁም ጋዜጦችን አንብቤአለሁ፡፡ ጋዜጣ ሳነብ አልመርጥም፡፡ በተለይ አዲስ አድማስን አንብቤ ለአዟሪው መልሼ አላውቅም፡፡ መጀመሪያውኑም አዲስ አድማስን ስገዛ ርዕስ እና የፊት ገፅ አልመለከትም፡፡ መግዛት ግዴታዬ እንደሆነ…
Read 2016 times
Published in
ዜና
“አዲስ አድማስ መስዋዕትነት የከፈለ ጋዜጣ ነው”ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም (የአለማቀፍ የህግ ባለሙያና ፖለቲከኛ) አዲስ አድማስ እንደሌሎቹ ጋዜጦች በፕሬሱ እንቅስቃሴ ውስጥ መስዋዕትነት የከፈለ፣ ለእውነትና ለሃቅ የታገለ ጋዜጣ አድርጌ ነው የማየው፡፡ እርግጥ እንደ ሌሎቹ የመዘጋት እድል አልገጠመውም፡፡ እንደሚታወቀው አሁን በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ…
Read 3417 times
Published in
ዜና
ኢህአዴግ፣ ኢዴፓና መድረክ ርዕዮተ ዓለማቸውን ያቀርባሉ ዛሬ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ትምህርት ቤት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ኢህአዴግ፣ መድረክ እና ኢዴፓ በርዕዮተ ዓለማቸው ላይ መነሻ ፅሁፍ በማቅረብ ይከራከራሉ፡ከሁለት ወር በኋላ ለሚካሄደው የግንቦቱ ምርጫ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረገው የፓርቲዎች ክርክር ላይ…
Read 3990 times
Published in
ዜና
Monday, 02 March 2015 09:08
የአውሮፓ ህብረት “ሪፖርቶቹን መንግስት ስለማይቀበል ነው ምርጫውን የማልታዘበው” አለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
የታዛቢነት ግብዣም ከመንግስት አልቀረበልኝም ብሏል የግንቦቱን ምርጫ ለመታዘብ ከመንግስት ግብዣ እንዳልቀረበለት የገለፀው የአውሮፓ ህብረት፣ ባለፉት ሁለት ምርጫዎች በታዛቢዎቼ የቀረቡ ሪፖርቶች በኢትዮጵያ መንግስት ተቀባይነት ማጣታቸውም ከታዛቢነት እንድርቅ ገፋፍቶኛል አለ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በ1997 እና 2002 ምርጫዎች የህብረቱን የትዝብት ሪፖርት ሙሉ ለሙሉ ሳይቀበለው…
Read 6035 times
Published in
ዜና
Monday, 02 March 2015 09:01
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነሯ ላይ በአዲስ አበባ ግድያ ተሲሮባቸው እንደነበር አልጀዚራ ዘገበ
Written by Administrator
የአፍሪካ ህብረት እንዲሁም የኢትዮጵያና የደቡብ አፍሪካ መንግስታት ምላሽ አልሰጡም የአሜሪካ መንግስት ዘገባው አስቂኝ አልቧልታ ነው ሲል አጣጥሎታል ተጠርጣሪ ሆኖ የተጠቀሰው የሱዳን መንግስትም ዘገባው የውሸት ፈጠራ ነው ብሏል ከረዥም ጊዜ ውዝግብ በኋላ እ.ኤ.አ በ2012 የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው የተሾሙት ደቡብ…
Read 4497 times
Published in
ዜና
Monday, 02 March 2015 09:02
የአራዳ ጊዮርጊስ ደብር በገንዘብ ብክነትና በመልካም አስተዳደር ዕጦት መቸገሩ ተገለጸ
Written by Administrator
ዐድዋን ጨምሮ በተለያዩ ጦርነቶች በመዝመትና በነገሥታት መናገሻነቱ የሚታወቀው ታሪካዊው የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር፣ ቤተ ክርስቲያኒቱን ባለዕዳ በሚያደርግ ከፍተኛ የገንዘብ ብክነትና የመልካም አስተዳደር ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ምንጮች ገለፁ፡፡ደብሩ ‹‹ዳዊት ወንድሙ›› በተባለ የሕንፃ ሥራ ተቋራጭ በማሠራት ላይ የሚገኘው ባለአራት ፎቅ የንግድ…
Read 3741 times
Published in
ዜና