ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“እሺ ተወዳዳሪዎቻችን፣ ቀጥለን የእለቱን ከባድ የሚባል ጥያቄ እናቀርባለን፡፡ እንደውም እስከዛሬ ከተጠየቁት ጥያቄዎች ሁሉ ከባዱ ነው ማለት ይቻላል፤ ይህን ጥያቄ የመለሰ ተወዳዳሪ የሚያገኘው አንድ ሳይሆን አስር ነጥብ ነው፡፡ ተዘጋጅታችኋል?”አዎ፣ ተዘጋጅተዋል፡፡ እነሱ ግራ ተጋብተው ጭጭ ሲሉ እኛ እንመልስላቸው እንጂ! ዘንድሮ እኮ…
Read 1927 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ውይ ብርድ! ውይ ብርድ! የዘንድሮ ብርድ አይደለም እንደተረቱ፣ ምንስ ቢያሳቅፍ ምን ይገርማል! በዚህ ላይ የነገር ቆፈኑ አልለቀን ብሎ እንዲህ አይነት ክረምት ይጨመርበት፡፡ እኔ የምለው ይቺን ጊዜ እንኳን ብንደጋገፍ ምን ክፋት አለው! የቀድሞ ወይ ከዓመታት በፊት የነበረ ክረምት የሚባል…
Read 2091 times
Published in
ባህል
“እንግዲህ ነዳጅ ጭማሪው ተጀምሯል፡፡ እናማ... ጉዳችንን በመጪዎች ሳምንታት እናያለና! እንግዲህ ከባሰብን ውጭ ያሉ ወዳጆቻችንን እንደበፊቱ ስኒከር ላኩ፣ ምናምን ላኩ ማለት ትተን “ሶፍት ፔፐር ላኩልን፣” ማለት ሳንጀምር አንቀርም! ‘ሶፍት ፔፐር’ ከአሜሪካ! የጉድ ገንፎ እኮ አድሮ ብቻም ሳይሆን ሰንብቶም መፋጀቱ አይቀርም!” እንዴት…
Read 2453 times
Published in
ባህል
ፀሐፊ ተውኔቱን፣ ደጉን፣ ሰው ወዳዱን፣ ተጫዋቹን ሰለሞን ዓለሙን ከእድሜዬ ከግማሽ በላዩን ያህል አውቀዋለሁ። በየጊዜው የምንደዋወልና በአካል የምንገናኝ አንሁን እንጂ ስንገናኝ ይበልጡን በእሱ ምክንያት ልብ የሚያሞቅ ወዳጅነት ይኖረናል። ሰለሞን መታመሙንና ወደ መጨረሻ ላይም ያለ ኦክስጂን የማይንቀሳቀስ መሆኑን አውቃለሁ። ችግር ላይ እንደነበረም…
Read 2443 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ እየተባባሰ በመጣው የዋጋ ንረት፣ የገንዘብ መግዛት አቅም መዳከምና የአቅርቦት እጥረት ምክንያት የከተሞች ውስጥ ረሐብ ሊከሰት እንደሚችል እየተተነበየ ነው። ከመንግስት የምንጠብቀው መፍትሔ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ከእኛስ ምን ይጠበቃል? በሚለው ዙርያ ሐሳብ ማንሸራሸር አስፈላጊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ?! የጋለው ኢኮኖሚያችን እስኪረጋጋ፣ የቁሳቁስ፣…
Read 2445 times
Published in
ባህል
“ነገም ሌላ ቀን ነው” በድጋሚ ታተመ ‘’GONE WITH THE WIND’’ በማርጋሬት ሚሼል ተደርሶ በባለቅኔ ነቢይ መኮንን፣ የአሥር ዓመታት የእሥር ቤት ቆይታ ውስጥ በሲጋራ ፖኬት አልሙኒዬሞች ወደ አማርኛ ተተርጉሞ፣ በ1982 ዓ.ም ‘’ነገም ሌላ ቀን ነው’’ በሚል ርዕስ ለኅትመት የበቃ ውድ መጸሐፍ…
Read 2573 times
Published in
ባህል