ባህል

Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክረምቱ ምነው ገና ከመጀመሪያው ወራት እንዲህ ጨከነሳ! ብርዱ ከአሁኑ እንዲህ “እትቱ በረደኝ…” ያሰኘን ነሀሴን አንዴት እንደምንወጣው እሱው ነው የሚያውቀው:: ሻይ ማግኘት ፈተና የሆነበት መአት ሰው ባለበት… አለ አይደል… አንድ ሰሞን ‘ወተት ለጤና ጥሩ ስለሆነ በየቀኑ ጠጡ…” ምናምን የሚሉ የህንጻ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ማይኬን ይዤ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ለማናገር ብቅ ማለቴን ለማሳወቅ ያህል ነው፡፡ የመጀመሪያው እንግዳዬ በእድሜ ጠና ያሉ ናቸው፡፡ጋዜጠኛው፡— እንግዳዬ ስምዎን ቢነግሩኝ?እንግዳ አንድ፡— ቢገርመው ታዘበ፡፡በለው! በቃ፣ ሲገርማቸው ጊዜ፣ የሚያደናግሩ ነገሮች ቢበዙባቸው ጊዜ ሊያደርጉ የሚችሉት ትልቁ ጉልበታቸው መታዘብ ነው፡፡ አሁን ብዙ…
Saturday, 04 July 2020 00:00

“ሆድ የባሰው…”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ …የሰሞኑ ዝናብ አንዴት ነው? ክረምትዬው ቀድሞ መግባቱ ነው እንዴ! አንድ የሆነ ፌዘኛ ወዳጅ ነበረን… አሁን መዓት ወንዝ ተሻግሮ የሚወደው ጨጨብሳ የሌለበት አገር ነው፡፡ ስለክረምት ሲወራ ምን ይል ነበር መሰላችሁ? “የአፍሪካ ኑሮ ዘላለም ክረምት ነው…” ሳሊም ነው ማነው የሚሏቸው…
Rate this item
(3 votes)
“ውዝፍ እዳቸውን በጊዜ የማይከፍሉ ደንበኞች ላይ እርምጃ እንወስዳለን…” ማለት ግን ጠብ ነው፡፡ ልክ ነዋ…እዚህ ሀገር እኮ በ“እርምጃ ይወሰዳል” ስም ስንትና ስንት ነገር ተደርጓል፡፡ እናማ ካልጠፉ አነጋገሮች “እርምጃ ይወሰዳል” ማለት አሪፍ አይደለም፡፡-- እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰኔም ይኸው ከአጋማሹ ተሻገረ አይደል! “ሰኔ ሠላሳ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ዛሬ ደግሞ ምነው ጩኸት፣ ጩኸት አለህ!ምስኪን ሀበሻ፡— ምን ላድርግ ብለህ ነው አንድዬ! ምን ላድርግ ብለህ ነው! ጮሄም አልሆነልኝም፡፡አንድዬ፡— ደግሞ ዛሬ ምንድነው የማየው! አንደኛህን የሰፈርህን ሰው በሙሉ አስከትለህ መጣህ! ይሄ ሁሉ ሰው ምንድነው? ምስኪን ሀበሻ፡— በምን…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት-ሰነበታችሁሳ ሰኔና ሰኞ ገጠመ አይደል! ያው እንግዲህ ሲባል ስለምንሰማ ነው! ግን… አለ አይደል…በ“ሰኔና ሰኞ ገጠመ” አይነት እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ‘የተጻፈልን ነው’ በሚል ልናደርግ ከሚገቡን ነገሮች መዘናጋቱ አሪፍ አይደለም:: የምትሆነውን እያንዳንዷን ነገር ከእድልና ከመርገምት ነገር ጋር እያስተሳሰርን መዘናጋቱ ብልህነት አይሆንም፡፡…