ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
(ዕዝራ እንዳይረሳ - በሰባት ዓመቱ)አብደላ ዕዝራ ከ1980ዎቹ መጀመሪያ አንሥቶ እስካረፈበት ግንቦት 2008 ዓ.ም. ድረስ፣ በተለያዩ የሥነ ጽሑፍ መድረኮች (በአብዛኛው መጽሔቶች እና ጋዜጦች) ላይ በሚያቀርባቸው ሂሳዊ ንባቦቹ የምናውቀው እና ሃያሲ የሚልን “ማዕረግ” ባልተጻፈ ስምምነት ከሰጠናቸው አንድ ኹለት ሰዎች መሐል የምናገኘው ሃያሲ…
Rate this item
(2 votes)
 በህይወት ዘመኑ ከ1ሺ በላይ የፈጠራ ፓተንት ባለቤት ለመሆን እንደቻለ የሚነገርለት ቶማስ ኤዲሰን፣ በልጅነቱ “ትምህርት የማይገባው ደደብ ነው“ ተብሎ ነበር - በሁሉም መምህራኑ፡፡ የሚማርበት ት/ቤት አጥቶም ቤቱ ለመቀመጥ ተገድዶ ነበር፡፡ በኋላስ?በኋላማ ትምህርት የማይገባቸው “ደደቦቹ“፣ ራሳቸው መምህራኑ እንደነበሩ አረጋግጧል፡፡ የሸክላ ሙዚቃ ማጫወቻና…
Rate this item
(0 votes)
[አሁን የአዳም ልጆችን ወግ ሲቀበል የምታዩት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ስላሴ፣ በአገራችን ሥርዓት በመልካም አያያዝ ያደገ፣ ከኢትዮጵያ ከፍ ካሉት ሊቃውንት የሚቆጠር ነው፡፡ ብልሃቱንና ትጋቱንም ለመልካም ስራ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ስላደረጋቸው በመንግስታችን ስራ ለመመረጥና ወደ ታላቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ለመድረስ በቃ፡፡ በየጊዜውም…
Rate this item
(0 votes)
ትውስታ አድማስ የትኛው “ጉንዳን” እንሁን? ”--የፖለቲካችን አሰላለፍ ጭራና ራስ ሆኗል። ሁለቱም ተስማምቶ መሀል ላይ መገናኘት ሲችሉ እርስ በርስ መናከስን መርጧል፡፡ አንድ አካል አንድ አምሳል መሆናቸውን ረስተው፣ አንዱ ጫፍ በሌላኛው ጫፍ ላይ ይነሳል፡፡ መሀላቸው እንዳይበጠስ እንደ መጠንቀቅ ይሳሳባሉ፡፡ ከተበጠሱ በኋላ እንደ…
Rate this item
(2 votes)
የስኬታማ ህይወት ትልቁ እንቅፋት፣ የመውደቅ ፍርሃት ነው፡፡ እንቅፋቱ ውድቀት ራሱ ሳይሆን ፍራቻው ነው፡፡ እንደውም መውደቅ የበለጠ ያጠነክራችኋል፤ የበለጠ ቁርጠኛ ያደርጋችኋል፡፡ የመውደቅ ፍርሃት ወይም ውድቀትን መጠበቅ ግን ሃሳባችሁንም ሆነ ተግባራችሁን ያሽመደምደዋል፡፡አንድ ወጣት ጋዜጠኛ በአንድ ወቅት የIBM መሥራች ለነበረው ቶማስ ጄ. ዋትሰን…
Rate this item
(0 votes)
 “ሆቴሉን እንድሰራ ያደረገኝ የህዝቡ ፍቅር ነው” ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ሰንዳፋ በኬ ከተማ፣ ድንገት የበቀለ የሚመስል ባለ ግርማ ሞገስ ዘመናዊ ሆቴል ተንጣሎ ይታያል፡፡ በእርግጥ ለከተማዋ ነዋሪና በአካባቢው ለሚመላለስ ሰው ድንገት የበቀለ አይደለም፡፡ ከ5 ዓመት በላይ ጊዜና 450…
Page 11 of 266