ህብረተሰብ

Saturday, 10 August 2013 11:23

ተናጋሪዋ ምድር

Written by
Rate this item
(4 votes)
የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ‹‹ኧረ ጉድ በዛ ኧረ ጉድ በዛ፤በጀልባ ተሻግሮ አበሳን ቢገዛ”ዛሬ የጥበብ ጉዟችን ይጠናቀቃል፤ግን ገና የምናያቸው ድንቅና ታሪካዊ ቦታዎች አሉ። ወደ አክሱም ስንጓዝ ጊዜው በመምሸቱ ምክንያት በይደር ያለፍናት አንድ ገናና ታሪክ የተፈፀመባት ቦታ አለች፡- አድዋ! እንኳንስ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ጥቁር አፍሪካዊ…
Rate this item
(2 votes)
*መጠለያው ሲሰራ ሁሉም ይሰጣቸዋል ማለት አይደለም፤ ይገባቸዋል ያልናቸውን ለይተናል *ወረዳው ለትራንስፖርት ያወጣውን ገንዘብ ከፍለው እቃቸውን መውሰድ ይችላሉ ባለፈው ሳምንት “ትራሳቸውን ቤተመንግስት ፤ ግርጌያቸውን ሸራተን ያደረጉ ቤት አልባዎች” በሚል ርዕስ በሸራተን አካባቢ ለመልሶ ማልማት በታጠረው ቤተ-መንግስቱ ሥር ባለው ቦታ በላስቲክ ቤት…
Rate this item
(2 votes)
“እናቴ የኤች አይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል፤ እኔና እህቴ ከእናታችን ውጪ ማንም የለንም፡፡ ሰባት መፅሀፌን አቃጥለውብኛል፤ በዚህ የተነሳ በትምህርቴ ውጤት ላመጣ አልቻልኩም፣ ከምማርበት ይልቅ ከት/ቤት የምቀርበት ቀን ይበልጣል፣ እናቴ ቀበሌው ቤት ይፈልግልሻል ተብላ ነበር፤ በኋላ ተቀንሰሻል አሏት፡፡ ለምን ብላ ስትጠይቅ፣…
Saturday, 03 August 2013 10:39

የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ተናጋሪዋ ምድር “ጋዜጠኝነት የተጀመረው አክሱም ውስጥ ነው” የዛሬው ጉብኝታችን የሚጀምረው ከሳባ ቤተመንግሥት ነው። ከአክሱም ከተማ ምዕራባዊ አቅጣጫ፣ ትንሽ ወጣ ብሎ የሚገኘው የሳባ ቤተመንግሥት ልዩ ልዩ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 42 ክፍሎች አሉት፤ ሌሎች አራት አብያተ መንግሥታትም አክሱም ውስጥ ተቀብረው እንደሚገኙ ተረድተናል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ተናጋሪዋ ምድር “ትግራይ ተነብባ የማታልቅ ግዙፍ መጽሐፍ ናት” ዛሬ ከሁሉም በላይ የሚያስደምመውንና እንደ ጥሩ ልብ ወለድ አዕምሮን ሰቅዞ የሚይዘውን የታላቋን አክሱምን ፋይል እናገላብጣለን፡፡ አክሱም ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ጀምሮ “ገናና” ከነበሩት የዓለም መንግሥታት ጐራ ትሰለፋለች፡፡ በንግድ፣ በወታደራዊ መስክ፣ በሥነ ጽሑፍ እና…
Saturday, 20 July 2013 10:20

የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ተናጋሪዋ ምድርትግራይ የትራጀዲና ኮሜዲ መድረክ ናት!ከክርስቶስ ልደት 2006 ዓመት በፊት “አልሙጋህ” የተባለ ጣኦት ይመለክበት የነበረውን አዲአካውህን ጐብኝተን ውቅሮ ስንገባ ነው ጽሑፌን በይደር የቋጨሁት፡፡ ውቅሮ ለጥ ባለ ሜዳ ላይ የተመሰረተች ዘመናዊ ከተማ ናት፡፡ ከዚያች ውብ ከተማ ዳር እንደደረስን የከተማዋ ከንቲባና ነዋሪዎችዋ…