ጥበብ

Sunday, 12 November 2023 20:13

እጅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“እጇ ይጨበጣል፤ ይዘረጋል፡፡ እጄን ሳቀርብላት ትጨብጠዋለች፡፡ ባለሁበት ሆኜ ሳልነቃነቅ እንደ አበባ ስታድግ አያታለሁኝ፡፡ የእኔ ሥራ እንዳትሰበር መጠበቅ ነው፡፡ እንዳትደርቅ ውሃ ማጠጣት፡፡ ወይንስ የእኔ ሥራ ዝም ብሎ መደነቅ ነው? የመጠበቅ እና ውሃ የማጠጣት ስራየፈጣሪ ነው፡፡ ከምንም ውስጥ ሁሉንም ነገር መስራት የሚችለው…
Rate this item
(2 votes)
ከዚህ በፊት ስለ አንድ ቃል ፍቺ ስፈልግ ባጅቻለሁ፡፡ ቃሉ “ፕሮፓጋንዳ” ይባላል፡፡ እስካሁን የአማርኛ ቋንቋ አምሳያ ላገኝለት አልቻልኩም፡፡ ባገኝለትም… የተለመደውን በአዲሱ መለወጡ እንዲሁ ቀላል አይሆንም፡፡ አዲስ ቃል ከማግኘት የቀድሞውን በአግባቡ መፍታት የተሻለ ነው ብዬ ለራሴ ወሰንኩኝ፡፡የፕሮፓጋንዳን ትርጉም በደንብ አብራርቶልኝ ያገኘሁት “Institute…
Rate this item
(1 Vote)
ግርማ ተስፋው የሁለት ድንቅ ዘውጎች ባለተሰጥኦ ነው፡፡ አንድም የድርሰት፣ አንድም የገጣሚነት፡፡ ገጣሚነት ፍልስፍናዊ ሐሳቦችን በመጠቀ ቋንቋ መግለጥ እንደመሆኑ ግርማም በስነ - ግጥሞቹ በ”ሰልፍ ሜዳ” ውስጥ የፈለቀቃቸው እምቅ ፍልስፍናዎቹን እዚህ “የጠፋችውን ከተማ ዳሰሳ” ስነ - ግጥሙ ውስጥ ደግሟቸዋል ማለት ይቻላል፡፡ የቋጠራቸው…
Saturday, 04 November 2023 00:00

አዲስ ዘመን ድሮ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ታሪክ ማንበብ ያ ል ኖ ሩ በ ት ን ዘመን ያስኖራል›› ይባላል።ይህ ማለት እኛ ባልነበርንበት ዘመን የነበረውን ሁነት ይነግረናል ማለት ነው።አዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ ዘመናት የየዕለት ሁነት ሰንዶ ያስቀመጠ የ82 ዓመታት ታሪክ ነው።ጋዜጣው በሰነዳቸው መረጃዎቹ ያልነበርንበትን ዘመን እንድንኖረው ያደርገናል።በዚያ ዘመን፤…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በታሪኩ የማያውቀው ውርደት ገጥሞታል ።???? በትያትር ገምጋሚ አባላት ተገምግሞ ያለፈ ትያትር በድጋሚ በብልጽግና ካድሬዎች ተገመገመ ።******************************************************** ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዋና ዳይሬክተር አቶ ማንያዘዋል እንዳሻው ምንም ባልል ደስ ይለኝ ነበር ። ግን ምርጫ የለኝም ። በግሌ የአቶ…
Rate this item
(0 votes)
አርቲስት ጌትነት እንየው ባለ ብዙ መልክ የጥበብ ስብእና ያለው ነው። ተውኔት ይፅፋል፣ ያዘጋጃል፣ ይተውናል። ግጥም ይፅፋል ።ደግሞም ደራሲ ነው። ለሃገራችን የኪነጥበብ ጉዞ ሁለገብ አስተዋፅኦ ከሚያበረክቱ የሀገራችን ከያኒዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደም ነው። ብዙዎች የቃላት ሃብት አለው ይሉታል። ቴአትርን ማዘመን ፤…
Page 10 of 250