Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
የመጽሐፉ ርእስ…የአመጻ ብድራትደራሲ…ጌቱ ሶሬሳዓይነት…ረዥም ልብወለድየሽፋን ዋጋ…38 ብርየገጽ ብዛት…274የታተመበት ዘመን ….2004 ዓ.ምከኢትዮጵያ ሰዓሊያን እና ቀራጺያን ማኅበር ሰዎች ጋር ሻይ ቡና እያልን ነበር፡፡ በየጨዋታው መሃል ስለዘመናችን የኪነጥበብ ሥራዎች እናነሳለን፡፡ ከሰዓሊያኑ አንዱ እንደዘበት ተናገረ፡፡ ስለ ፊልም ፖስተሮች እና ስለመጻሕፍት ሽፋን ሥራዎች፡፡ የፊልም ፖስተሮች…
Saturday, 20 October 2012 10:57

“ጥቁር አንበሶች”

Written by
Rate this item
(5 votes)
“Black Lions” በኢትየጵያውያን የሥነ ፅሁፍ ሠዎች፡- ደራሢያን፣ ገጣሚያንና ባለቅኔዎች ሠብአዊና ጥበባዊ ሠብዕና ላይ ተመሥርቶ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተፃፈ መፅሀፍ ነው፡፡ ይሄን ጥናታዊ መፅሀፍ የፃፉት የኖርዌይ ተወላጅ የሆኑት ፕሮፌሰር ሞልቨር ሲሆኑ ያሣተመው Red Sea publisher (ቀይ ባህር አሣታሚ) የተሠኘ ተቋም ነው፡፡ ሞልቨር…
Saturday, 20 October 2012 11:06

ሐሳብን የሚፈራ ጠቢብ…

Written by
Rate this item
(2 votes)
በሀገራችን ሥነ ጽሑፍ ውስጥ ስለ ሐሳብ አዲስነት፣ ስለሞጋችነት፣ ስለአፈንጋጭነት፣ እያነሣን ብንወያይ አብዝተን የምንጠቅሳቸው በመንፈሳዊ ትምህርት አልፈው ጻድቅነታቸው ስለሚነገርላቸው ጸሐፍት ይሆናል፡፡ ከዘመነ ጽድቅ ተሸቀንጥረን አሁን ወደ ተነከርንበት ዘመነ ሉላዊነት መጥተን ብንጠይቅስ? ጉንጭ ከሚያለፋና ነጭ ላብን ከሚያመነጭ ሙግት ጋር ከጣቶቻችን ቁጥር ያልዘለሉ…
Saturday, 20 October 2012 10:51

የትዕግስት ማሞ “ቁጭት”

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን ወደኋላ ሄጄ የግጥም መጽሃፍትን ሳገላብጥ የትዕግስት ማሞ ግጥም እጄ ገባና ደጋግሜ አነበብኩት፡፡ መጽሃፉን የገዛሁት ገና የወጣ ሰሞን ነበር፡፡ገጣሚዋን አንዴ ባህል ማዕከል ውስጥ ስታነብ አይቻት ስለነበር ብዙ አልፈራሁትም ፤ይሁንና ቤት መጥቼ ሳነብበው ያን ያህል ስላላሰከረኝ አስቀመጥኩት፡፡ከዚያ በኋላ እንደዚሁ አውጥቼ አነበብኩት፡፡አሁንም…
Saturday, 20 October 2012 10:35

የመጽሐፍት ነገር

Written by
Rate this item
(5 votes)
እኒህ በአቋራጭ ብዙ ፍራንክ ማግኘት የሚፈልጉ አዟሪዎች የማፈጥሩት ጉዳትን አሰብኩኝ፡፡ ደራሲ፤ አሳታሚ እና አታሚ ባልፈጠሩት የተጋነነ የዋጋ ውድነት ብዙ አንባቢዎች መጽሐፍ ገዝተው ማንበብ እየፈለጉ ሊገዙ እንዳልቻሉ መገመት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም አንባቢ መጽሐፉን ለገበያ ባቀረቡ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ላይ ትዝብት እና ምሬት…
Rate this item
(4 votes)
የባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን የመጀመሪያ ቴአትር“ሚስስ ሐቺንግስ ጠጉራችንን በመቀስ ቆራርጣ እንደሮማውያን ትሪቡናል ሻሽ አሰረችልን፤ አቡጀዲ ገዝታ እንደ ግሪክ ኦራተሮች አስደገደገችን፡፡ ሲርበን ዳቦና ሻይ እያቀረበችልን እስከ ስምንት ሰዓት ድረስ ልምምዱን ቀጠልን፡፡ ጃንሆይ በአሥራ አንድ ሠዓት ግድም ደረሱ፡፡ አስቀድሜ ያዘጋጀሁትን አጭር መግለጫ…