ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ግርማ ተስፋው የተባለ ደራሲ፣ ከዚህ መጽሐፉ ውጭ ሌላ ስራ እንዳለው ፈጽሞ አላውቅም ነበር፡፡ በአንድ የበልግ ቀትር በፒያሳ ጎዳናዎች ስዘዋወር ከአሮጌ መጻሕፍቶች መካከል ሌላኛው የጥበብ ትሩፋቱ ገጥሞኝ ተዋወኩ፤ የግጥም መድበል ነው፡፡ “የጠፋችውን ከተማ ሀሰሳ” ይሰኛል። ያልጠበቅኩት ደስታ…
Rate this item
(0 votes)
የተገለጠው ሳይገባን በፊትስውሩን ፈለግን ያውም በሌሊት። (እናርጅና እናውጋ፤ ገጽ 61)‹‹በአሥተርእዮ መንገድ›› ይለናል ጌራወቅ ጥላዬ፤ በ“እናርጅና እናውጋ” መጽሐፉ መግቢያ፡፡ አሥተርእዮ የሚለው ሲፈታ መገለጥ፣ መታየት የሚል ትርጉም ያለው ሲሆን፤ ‹‹በአሥተርእዮ መንገድ›› የሚለው ደሞ በመገለጥ፣ በመታየት መንገድ እንደማለት ነው። ታዲያ በመታየትና በመገለጥ መንገድ…
Rate this item
(0 votes)
ሊንኬጅ የኪነ-ጥበብ ስራዎች ማዕከልና የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች ድርጅት፣ በመጪው ህዳር ወር፣ የፊልም ፌስቲቫል በትብብር እንደሚያካሂዱ ተገለጸ።“አጋርነት ለዘላቂ የፊልም ዕድገት” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የፊልም ፌስቲቫል፤ ከህዳር 23 እስከ ህዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ለ8 ቀናት፣ በልዩ ልዩ ኹነቶች…
Rate this item
(5 votes)
‹‹የሰው ነፍስ ለሁሉም ነገር ፍቺ ለመስጠት አትሰንፍም፤›› (ገጽ 204)እንደ_መነሻ፣ሥነ-ጽሑፍ ማኅበረሰባዊ ዕድፍ ወ ጉድንፍን እንዲከረድድ የተደነገገ ገራገር ሕገ-ደንብ አለ፤ ዓለማየሁ ገላጋይ በተብከንካኝ ብዕሩ ያልከተበው ማኅበረሰባዊ ሕጸጻችን እምብዛም ነው። ክታቦቹ ተባራሪ አረር ቢነዙብንም ልባዊ መሻቱ (የደራሲው) በሰብዕና የበለጸገ ማንነት እንድንይዝ ኖሯል። ከዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
 በቅርቡ በደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ተዘጋጅቶ ‹‹የአማርኛ ‹ጥበበ-ቃላት› ቅኝት›› በሚል ርዕስ ለአንባቢያን በቀረበው መጽሐፍ፤ ለመጻሕፍት ሕትመት መበራከት አስተዋጽኦ ያደረጉ ሀገራዊ ክስተቶች ናቸው ተብለው ከተጠቀሱት መሐል፤ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ተቀልብሶ በ1933 ዓ.ም ነጻነት መመለሱ፤ የ1953 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራ … የመሳሰሉት…
Rate this item
(0 votes)
“‹‹ሸንጎ›› በሚል ርዕስ ለግቢው ማኅበረሰብ እንዲቀርብ ታስቦ የተዘጋጀው የመድረክ ቴአትር ጠቀሜታው የጎላ ሆኖ በመገኘቱ፣ ከአማኑኤል ሆስፒታል ውጪ ለሚገኘው የሕብረተሰብ ክፍልም ማድረስ ስለሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ተደርጎ እቅድ ተነደፈ፡፡ እቅዱም ከሆስፒታሉ ግቢ ወጥቶ ጤና ሚኒስቴር ደረሰ፡፡--”ወ/ሮ ጆዘሊን የኮንጎ ብራዛቪል ነዋሪ ነበሩ። በሀገራቸው…
Page 11 of 250