ጥበብ
ድርሰት ማኅበረሰብን ማዕከል ያደረገ ነውና፣ ደራሲ የዘመኑ ድምጽ መሆን ይጠበቅበታል፡፡ ‹ድምጽ ይሁን› ይሉት ብሒል ይስበክ፣ ይቀድስ፣ ያወድስ ለማለት የታለመ ሳይሆን፣ በማኅበረሰቡ ዕሴቶችና የጋራ የሆኑ መገለጫዎች ላይ ተንተርሶ፣ ወደታለመለት መዳረሻ ያዝግም ለማለት የታቀደ ነው። ድርሰት ከማኅበረሰብ መካከል ለማኅበረሰቡ የሚደርስ አንድ የዕውቀትና…
Read 267 times
Published in
ጥበብ
እኛ ኢትዮጵያን እንደ ሌላ ሐብታችን ሁሉ ጥቂትም ቢሆን ያልተጠቀምንበት የሥነ ቃል ቅርሳችን ነው፡፡ ከ80 በላይ ብሔረሰብ እንዳለው አገር፤ የረዥም ዘመን ታሪክ ባለቤት ከመሆን አንፃር በርካታ ባህልና ትውፊት እንዳለው አገር፣ ተዝቆ የማያልቀው የሥነ ቃል ሀብታችንን አልነካነውም፡፡ እንዲሁ ነገር ማጣፈጫ ከማድረግ ውጪ…
Read 333 times
Published in
ጥበብ
ወዳጄ ስንዱ አበበ ነች ያስታወሰችኝ። መቼም እሷ ሀገር ቤት ብትሆን ‘ቤቷ’ ብቅ ማለቱ አይቀርም። ‘አልፎ አልፎ ቤቴ ብቅ ይላልም!’ ያለችው ያለምክንያት አልነበረምና። እንደው ይህቺ ስንዱ የምትባል ጀግኒት በርከት ያሉ ደራሲዎች በሯን የሚቆረቁሩት እንዴት አድርጋ ብትረዳቸው ነው!? እምባቸውን እንዴትስ ብታብስላቸው ነው!?…
Read 280 times
Published in
ጥበብ
ሙዚቃ ማኅበረሰብን የሚያነቃና የሚያበቃ፤ ሲያልፍም ሕጸጽን ፊትለፊት የሚተችና አንድን ማኅበረሰብ የሚገራ ሲሆን፣ ጥበባዊነቱ ይጎላል፤ ደግሞ ሙዚቃ ሕዝብ ውስጥ ዘልቆ ፋይዳ ካልፈየደ፡- ካላስተማረ፣ ካላዝናና፣ ካላጀገነ፣ ካላበረታታ...ወዘተ. ከጥበባዊነት ይጓደላል፤ ግልጋሎት መስጠት እንዳለበት የማይካድ ሀቅ ነው። ሙዚቃ ከማኅበረሰብ ጋር የተቆራኘ ነው፤ የአንድ ማኅበረሰብ…
Read 248 times
Published in
ጥበብ
የመፅሐፉ ርዕስ - ግርባብ [ያ ደግ ሰው] ደራሲ -ፍቃዱ አየልኝስነ ፅሁፉዊ ዘውጉ -prose poetry fableየገፅ ብዛት - 237 የሕትመት ዘመን - 2016 ዓ.ም[በሀሳብና በልብ ሀገር ላይ እየተመላለሰ የሕይወትን፣ የጊዜን የነፍስንና የፍጥረትን ተነፃፃሪ መልክ ለመፍታት እንዲኹም ውላቸውን ለመጨበጥ... ጥያቄዎችን አንስቶ እንዲኹ…
Read 458 times
Published in
ጥበብ
(ክፍል አንድ)ሕይወት እና ሥራዎችዠን-ፖል ሳትረ ከሃያኛው ክፍለ ዘመን ታላላቅ ፈላስፎች መካከል አንዱ ነወዉ፡፡ ይህ ፈላስፋ የዘመናዊዉ ኤግዚስቴንሻሊዝም ዋናው ደቀመዝሙር ሲሆን፤ ይህ ፍልስፍናዊ ንቅናቄ ወደ ፈረንሳይ የገባውና ገናና የሆነዉም በእሱ አማካኝነት ነበር፡፡ በኖረበት ክፍለ ዘመን የእሱን ያህል እጅግ ታዋቂ ፈላስፋ ዓለም…
Read 383 times
Published in
ጥበብ