ጥበብ
..ብዕር ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም.. አለ ሲግመንድ ፍሮይድ (Slip of tangue) በአብዮተኞቹ የስብሐት ..ጢያራ.. መሬት እንዲያርፍ ተገደደ፡፡ ደበበ እሸቱና ስብሐት ደርግ ህፈት ቤት ለደርግ (የተመረጡ) አባላት እንዲያስረዱ ተጠሩ፡፡ ደበበ መጀመሪያ አስረዳ ሲባል ወደ ስብሐት እየጠቆመ ..የፃፈው እሱ ነው.. አለ፡፡ከትልቁ አፈወርቅ…
Read 2705 times
Published in
ጥበብ
በ1973 ዓ.ም. በፈረንሳይ አካባቢ የተወለደው አርቲስቱ፤ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በብሔራዊ ኢትዮጵያ፣ ሁለተኛ ደረጃን በተፈሪ መኰንን እንዲሁም ከእንጦጦ ቴክኒክ ኮሌጅ በቲያትር ዲፕሎማውን አግኝቷል፡፡ ..ገመና ቁ.2.. ላይ ዶ/ር ምስክርን ሆኖ የሚጫወተው አርቲስቱ፤ ከጋዜጠኛ ሰላም ገረመው ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፡፡ እስቲ ዳንኤል ሰውየውና…
Read 2921 times
Published in
ጥበብ
የኖህን ምድር ላይ መኖር መጠራጠርም መካድም መብትዎ ነውና፤ ምድር ላይ አልኖረም ወደማለት አምርተዋል፡፡ ስለዚህ የፈጣሪን ህልውናም ይጠራጠራሉ፤ ይህም መብትዎ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ የግል መብትዎ እንጂ እንደ ትልቅ እውቀት ቆጥረው፤ ፈሪሀ ፈጣሪ ባደረበት ማህበረሰብ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ በሚነበብ ጋዜጣ ላይ…
Read 2494 times
Published in
ጥበብ
በ2001 ዓ.ም. ተጀምሮ በአዲስ አበባና በየክልል ከተሞቹ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያን አይዶል ውድድር እነሆ ወደመቋጫው ተቃርቧል፡፡ በስድስት ዙሮች የተካሄደውን የድም ውድድር አሸንፈው ለሰባተኛው ዙር ያለፉት አስር ተወዳዳሪዎችም ተመርጠዋል፡፡ የሐረሯ ተወዳዳሪ ህፃን ሃና ግርማ በልዩ ተወዳዳሪነት ለሰባተኛውና ምርጥ አምስቱ ብቻ ለሚመረጡበት ዙር…
Read 3891 times
Published in
ጥበብ
የአዲስአበባበርካታነባርሰፈሮችለልማትናለሕንፃግንባታፈርሰዋል፤እየፈረሱየሚገኙምአሉ፤ገና ወደፊትየሚፈርሱምአሉ፡፡እንደነዶሮማነቂያናሠራተኛ ሰፈር ያሉት የፒያሳ ነባርሰፈሮችም ከአራት ኪሎ በመቀጠል ለመፍረስ ጊዜያቸውን እየጠበቁ ነው፡፡ ልክ እንደ አራት ኪሎና መርካቶ ሁሉ ፒያሳም በከፊል ፈርሳ ከመገንባቷ በፊት ውስጣዊ ገታዋን፣ የነዋሪዎቿን የሕይወት መስተጋብር እና ሌሎችም tእውነታዎች ለኛና ለቀጣይ ትውልዶች ዘላለማዊ የሚያደርግ መሐፍ ባሳለፍነው ሳምንት…
Read 3552 times
Published in
ጥበብ
ከወገብ በላይ ጣዖት፣ ከወገብ በታች ታቦት ተረታችን ታሪካችንን ተጭኖት በዕውነት ሳይሆን በህልም መሰል መማለል ውስጥ የምንኖር ሕዝቦች ከሆንን ቆይተናል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም ወደ ንቃት ከማምራት ይልቅ የበለጠ እንዲጫጫነን በሚያደርጉ የተረት እሹሩሩዎች እየተባበልን እንገኛለን፡፡ ከታሪክ ሊቃውንት ይልቅ ..የተረት አባቶች.. በገነኑባት በዚች…
Read 6422 times
Published in
ጥበብ