ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
በሕዋ ካሉት 10ሺ ገደማ ሳተላይቶች መካከል 5100 ያህሉ የሱ ናቸውዓላማው ግን ሌላ ነው። የሰው ዘር እንዳይጠፋ ተጨማሪ ዓለም በማርስ ማቋቋምየዛሬ ሳምንት ቅዳሜ፣ ሁለት ትልልቅ ዓለማቀፍ ዜናዎች ተወርተዋል፤ ተከስተዋል። አዲስ የሮኬት ቴክኖሎጂ “ከስኬት” ጋር ፈንድቷል። እስከ ዛሬ ያልታየ ግዙፍ የሮኬት ፈጠራ…
Rate this item
(1 Vote)
 • ኢትዮጵያ ውስጥ “አሮጌ የድምጽ ማጉያ” ልዩ አገልግሎት ተፈጥሮለታል፡፡ በየመንገዱ ቁርጥራጭ ብረታብረት ለመልቀም ይውላል። • ቶማስ ኤዲሰን፣ የድምጽ መቅረጫና ማጫወቻ ቴክኖሎጂ የፈጠረ ጊዜ፣ ለአይነ ስውራን ያገለግላል የሚል ተስፋ ነበረው። ሰዎች ቴክኖሎጂውን የሙዚቃ ማዳመጫ ብቻ ሲያደርጉት ደንግጧል። • ግርሃም ቤል፣ የስልክ…
Rate this item
(2 votes)
 ተአምረኛው ኢንቪዲያ… ዘንድሮ ቀንቶታል፡፡ 2023 የ “በVIDIA” ሆኗል፡፡በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ንግሥናውን በመላው ዓለም አስመስክሯል። ለምኞት የሚያስቸግር ማዕርግ አግኝቷል። ለመሆኑ ኢንቪድያ ማን ነው?የ1 ትሪሊዮን ዶላር የአክስዮን ዋጋ ያስመዘገቡ የግል ኩባንያዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። የአይፎን አባት “አፕል”፣የዊንዶውስ ባለቤት “ማይክሮሶፍት”…የጉግል ጌታ “አልፋቤት”…የኢንተርኔት…
Saturday, 04 November 2023 00:00

ራሴ ነኝ ያበቀልኩት…

Written by
Rate this item
(2 votes)
• የማንነት ኩራት በምን ምክንያት?• ቲማቲምና ፀጉር በማብቀል?• ድፎ ዳቦ በመጋገርና በብሔረሰብ ማንነት?ድፎ ዳቦ ለእንግዶቿ እያቀረበች ነበር። ግብዣዋ በዝምታ አልታለፈም። “ምርጥ ዳቦ ነው” የሚል አድናቆትና ምስጋና ቀርቦላታል።ዳቦው ከላይ አላረረም። ከውስጥ ደግሞበደንብ በስሏል። ያው ድፎ ዳቦ የሚያዘጋጁ ሙያተኞች ሁልጊዜ የሚገጥማቸው አንዱ…
Rate this item
(1 Vote)
በኮንሰርትም ሪከርድ ሰብራ፣ በፊልምም ሪከርድ በጥሳ፣ የቴሌቪዥን ተመልካቾችንም ወደ ስፖርት ግጥሚያ ሰብስባ… ስንቱን ትቻለው?• እሷ ግን ስራዋን እየሰራች ነው። በስድስት ወራት ብቻ፣ ከሩብ ቢሊዮን በላይ ተጨማሪ ሀብት አትርፋለች። ቢሊዮነር ለመባል በቅታለችንደ ዛሬ ሳይሆን፣ የአሜሪካ ፊልም ቤቶች በዓመት ከ11 ቢሊዮን ዶላር…
Rate this item
(3 votes)
 - የቸገረን ስንዴ ነው። የተወደደብን ዳቦ ነው። መፍትሔው መንግሥት ነው? የአገራችን ተስፋ ምን ይሆን? - የዳጉሳ ቂጣ እንድንበላ ይመክራሉ- ጠቅላይ ሚኒስትሩ። የዳጉሳ ረሀብ ይጠፋል፤ ዓለም ይለወጣ ል ብለዋል- በልማታዊ ዘፈን። - ለህንድ የፓርላማ አባላትና ለውጭ አገር መሪዎች የሚቀርበው መስተንግዶ፣… ያው……
Page 5 of 156