ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ፣ ተዋናይት ፕሮዲዩሰርና ፀሀፊ እስከዳር ግርማይ ስራ የሆነውና በተለያዩ ኢትዮጵያዊያን ህይወትና ተግዳሮቶች ላይ የሚያወሳው “ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው” መፅሐፍ አርብ ጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ መገናኛ በሚገኘው ቤልቪው ሆቴል ይመረቃል፡፡ በዕለቱ በደራሲና ተርጓሚ ቴዎድሮስ አጥላው በመፅሀፉ ላይ…
Read 2673 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፉት 20 ዓመታት በመማር ማስተማር ሂደቱ በርካታ የተማረ ሃይል በማፍራት ግንባር ቀደም የሆነው አድማስ ዩኒቨርስቲ አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ከአድማስ ዩኒቨርስቲ ቀለምና ቅርጽ ጋር አጣጥሞ በሚሄድበት መንገድ ላይ የግምገማ መርሃ ግብር አካሂደ “curricular validation work shop” በተሰኘው በዚህ መርሃ ግበር ላይ…
Read 2694 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንትና የፕሬስ ስራዎች ድርጅት የተሰናዳው “ኢትዮጵያዊት” የተሰኘ የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ በሚገኘው “ዘ ባንክ ላይፍ ስታይል ላውንጅ” ይካሄዳል፡፡በእለቱም በርካታ ስመጥርና እውቅ ዲዛይነሮች እና ሞዴሎች ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከፋሽን ትርኢቱ በተጨማሪም በጦርነቱ ለተጎዱና…
Read 957 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጦቢያ ግጥም በጃዝ “ወደ ቤት ወደ ሀገር ቤት አንድ እንጀራ ለጎረቤት” በሚል መርህ፣ በነገው ዕለት በጊዮን ሆቴል “ግሮቭ ጋርደን ዎክ” ልዩ የቤተሰብ ቀን ፌስቲቫል ማዘጋጀቱን ገለጹ።ፌስቲቫሉ በተለይም ከተለያዩ ዓለማት ወደ እናት ሀገራቸው የሚገቡ እንግዶችን የመቀበል ስነስርዓት ሲሆን ሁላችንም ሰንደቃችን ጥለት…
Read 11151 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዲያስፖራው ደራሲ ዓለማየሁ ማሞ ከ15 ዓመት በፊት ተጽፎ ተወዳጅነትን ያተረፈው “መኖር አሜሪካ” መጽሐፍ፤ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ። መጽሐፉ ተሻሽሎና በይዘት ዳብሮ በድጋሚ መታተሙን ደራሲ አለማየሁ ገልጸዋል። የብዙዎች ምኞትና ናፍቆት የሆነችውን አሜሪካንና የሀበሻን ውሎ የሚፈትሸውና በአዝናኝና አስቂኝ ታሪኮች የተሞላው መጽሐፉ፤ “ወደ…
Read 11169 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የጥምቀት በዓል መዳረሻ ላይ ከሚካሄዱት የበዓል ፌስቲቫሎች አንዱ የሆነው “ግጥም በመሰንቆ” የኪነጥበብ ምሽት ነገ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጎንደር ቴዎድሮስ አደባባይ በድምቀት ይካሄዳል። በአትሮኖስ ሚዲያና በጋዜጠኛ ትዕግስት ካሳ የሚዘጋጀው ይሄው የኪነጥበብ ምሽት ግጥም፣ ወግ፣ ሙዚቃ፣ ታሪክ፣ መነባንብና ሌሎች የጥበብ ስራዎች የሚቀርቡበት…
Read 11173 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና