ልብ-ወለድ

Rate this item
(4 votes)
ገና ከእንቅልፋችሁ ስትነቁ የተፈጥሮ ድምፅ ከጆሯችሁ ስር፤ “ዛሬ ያንተ/ያንቺ ቀን ነው” ብላችሁ አታውቅም? እንደው …አለማት በሙላ ለናንተ ሲሉ ደፋ ቀና እያሉ መሆኑን ተረድታችሁ የነቃችሁበት ቀን አይታወሳችሁም? የትኛውንም አይነት ውድቀት ላለማስተናገድ፣ ጭንቅላታችሁ ከብረት የጠነከረ እምነት ይዞ አይናችሁን ከተሰደደበት ህልም ጠርቶትና አንቅቶት፣…
Saturday, 05 August 2023 11:13

የአሁን ዘላለም…

Written by
Rate this item
(8 votes)
ሄኖክ ከእውናዊው አለም (Reality) ጋር ከተጣላ ቆየ፡፡ ፈጣሪውን ከሚያመልክበት ቅዱስ ስፍራ እግሩ ከደረሰ ቆየ፡፡ በህሊናው ውስጥ ሲስላቸው እና ሲፈራቸው የነበሩትን የገነት እና የገሀነም እሳቤዎችን ንቆ ከተዋቸው ቆየ፡፡ ህይወቱ ፀጥ ብላለች፡፡ እውቀት ሰብስቦ መተርጎም የሚችለውን የአዕምሮውን ክፍል ማስታወስ ካቆመ ቆየ፡፡ ምንም…
Rate this item
(14 votes)
 ቄስ፡- አሁን የቅዠትህን አለም ሸፍኖት ያለው መጋረጃ ተቀዶ እስከዛሬ ስትሰራው ከነበረው የሀጥያት አዘቅጥህ ጋር ፊትለፊት ሊያገናኝህ ከፊትህ ሞት እጆቹ ተዘርግተዋል። እንግዲያውስ የኔ ልጅ… የተሸከምከው ድክመትህና ሀጥያትህ ይቅር እንዲባልልህ ንስሀ ለመግባት ዝግጁ ነህ?የሚሞት ሰው፡- አዎ…ንስሀ እገባለሁ፡፡ ቄስ፡- ባለህ አጭር ጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(16 votes)
አድካሚ ቀን ነው ያሳለፈው፡፡ ያለወትሮው ብዙ ታካሚዎችን ሲያክም ነው የዋለው፡፡ ስራው ሳይካትሪስትነት ነው፡፡ ቀኑን የሚያሳልፈው ልክ እንደ ካህን፣ የሰዎችን የነፍስ ሚስጥር በማዳመጥ ነው፡፡ ያውቀዋል… የትኛውንም ያህል የእውቀት ባለቤት ቢሆን፣ የሰው ልጅን ሀዘንና ደስታ ቀርቶ የራሱን ስሜት እንኳን ጠንቅቆ እንደማይረዳው ያውቀዋል…ያውቀዋል…የመለኮታዊ…
Rate this item
(1 Vote)
 ላንቲካ አይደለም፤ እግዚሔር ወደ ምድር የወረደው ሊያስተምር አልነበረም። ጣኦስን በሎሚና በፌጦ ሊፈተፍት እንደሆነ የሚያውቅ አልነበረም፤ ማንም ዓለም በማሰችለት ቦይ ይገማሸራልና እንዲያ፣ እንዲያ ያለ ነገር ላንቲካ ሊመስለው ይችላል……ጣኦስ በዓለም ሳንባ የምትኖር አስተማሪ ነች። ሰውነቷ አደይ ተነስንሷል፤ አፍዋ የጣዝማ በር ነው፤ ከምታፈልቀው…
Sunday, 09 July 2023 17:33

አላዛር

Written by
Rate this item
(8 votes)
 ከመጋረጃዉ ዉስጥ ህይወት ያለ አይመስልም። እሱን ቦታ እፈራዋለሁ። በልጅነቴ ምሽት ከሆነ በኋላ ከእንቅልፍ መዘግየት አይፈቀድልኝም ነበር። ማለዳ ስነቃ በጭስ ይሁን በእንቅልፍ እጦት ወይም ሌላ ለእኔና ለልጅነት ልቦናዬ ባልተገለጠ ምክንያት የእናቴን ፊት እዚህና እዚያ ተዘባርቆ አገኘዋለሁ። ከወትሮው ፈጥኜ ከተነሳሁ ሌላም ሌላም…
Page 3 of 65