ላንተና ላንቺ
ለዚህ እትም በርእስነት የቀረበው ...ደስታ መንደር... የአንድ መንደር መጠሪያ ነው፡፡ መንደሩ ከአዲስ አበባ ወደ 17/ ኪሎሜትር የሚርቅ ሲሆን ታጠቅ እየተባለ በሚጠራው ገፈርሳ መኖ በሚባለው አካባቢ የተመሰረተ ነው፡፡ የዛሬ 53/ አመት ገደማ ዶክተር ሄግ እና ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን የተባሉ የጽንስና ማህጸን…
Read 4954 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የህጻናትን ጤንነት እና እድገት የሚፈታተኑ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ለተወለዱ ሕጻናት ጥሩ የሆነ እድገት አስተዋጽኦ ከሚያደርጉት ነገሮች ፍቅር የተሞላው ወላጅነት... ሓላፊነት የተሞላው የቅርብ ክትትል ማድረግ... የተመጣጠነ ምግብ መመገብ... ምቹ የሆነ የአየር ጸባይ... ጥሩ የእረፍት ጊዜ እንዲያገኝ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ የተወለዱ ጨቅላ…
Read 8633 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“... እኔን የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ፡፡ ዘመን ተለወጠ ወይንም ተሸሻለ ሲባል በተለይም በሰዎች ባህርይ መስፈርቱ ምንድነው ?ለሚለው ምላሽ አላገኘሁም፡፡ በሙያዬ ፋርማሲስት ወይንም መድሀኒት ሻጭ ነኝ፡፡ እናም ተረኛ ሆኜ በምሰራበት ወቅት የማገኛቸው መድሀኒት ገዢዎች የተለያዩ እንደመሆናቸው ይህን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በአንድ…
Read 31880 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...ጤና ጣቢያዎች ወይንም ኬላዎች ላይ እናቶች የማይወልዱ እና ለመውለድ ወደ ሆስፒታል የሚሄዱ ከሆነ በዚያ የሚገኙ ባለሙያዎች ምን ሰርተው ነው የሚበሉት? ስለዚህ እያንዳንዱ/ዷ አዋላጅ ነርስ ወይንም የጤና ባለሙያ ባላቸው የስራራ ሰአት ወይንም ወቅት የተወሰኑ እናቶችን ማዋለድ ይጠበቅባቸዋል፡፡” ዶ/ር ዎድሮስ አድሀኖም /የቀድሞው…
Read 4591 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እናቶችና አዲስ የተወለዱ ሕጻናት በምን ምክንያት ይሞታሉ? የዚህን ችግር ምንጭ ለማግኘትና የተሸሻለ እርምጃ በመውሰድ ሕይወትን የማዳን ቀጣይ ስራ ለመዘርጋት ሲባል የአለም አቀፉ የጽስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (FIGO) ከኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (ESOG) ጋር በመተባበር በሀገራችን በተለያዩ ክልል ለመስተዳድሮች ከሚገኙ…
Read 9855 times
Published in
ላንተና ላንቺ
‹‹ኤችአይቪ ሀብታሙንም ደሃውንም ይይዛል ... ደሀውን ግን ይገድላል፡፡›› ዶ/ር ይፍሩ ብርሀን ባለፈው ሳምንት እትም በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘንድ ያለውን ለኤችአይቪ መጋለጥ ሁኔታ መሰረት በማድረግ እውነታውን ለማወቅና ለንጽጽርም እንዲረዳ በሀገሪቱ በሚገኙ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ጥናት መደረጉን እና የተገኘው ውጤትም ተመሳሳይ እንደነበር ዶ/ር…
Read 5108 times
Published in
ላንተና ላንቺ