ላንተና ላንቺ
አንዲት ሴት በሕይወት ዘመንዋ እንድታልፍበት ከሚፈለግ የህይወት ጉዞ አንዱ እርግዝናና በሰላም ልጅ ወልዶ መታቀፍ ነው፡፡ በእርግጥ የልጅ አባት መሆን ለአባቶችም እጅግ የሚያስ ደስት፤ በምንም ነገር ሊለወጥ ወይንም ሊገኝ የማይችል ተፈጥሮአዊ ሂደት ነው፡፡ አንዲት ሴት በእርግዝናዋ መደሰት እንደሚያጋጥማት ሁሉ የጤና መታወክ…
Read 2502 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ባለፈው እትም ትዳርን ከመፍረስ ለማዳን ከሚረዱን ምክንያቶች አንዱን አስነብበናችሁዋል፡፡ የስነልብና ባለሙያዎች ትዳርን እንደአጀማመሩ ለማቆየት የሚረዱ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የሚያማክሩ ሲሆን ለዚህ እትምም ለንባብ የተወሰኑትን መራርጠናል፡፡አንድ መረጃ እንደሚጠቁመው በአሜሪካ 40-50% የሚሆኑ ትዳሮች የመፍረስ እድል ሲያጋ ጥማቸው በኢትዮጵያ ደግሞ በ30 አመት ውስጥ…
Read 3373 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ለመሆኑ ስንቶች ይሆኑ በትዳር አለመታመን የተነሳ ወደ አልሆነ አቅጣጫ እየተጉዋዙ በስነተ ዋልዶ ጤና ችግር የታወኩ? ይህንን ጥያቄ ለመመለስ እራሱን የቻለ ጥናት ቢያስፈ ልገውም በየአቅራቢያችን ግን የታዘብናቸው ብዙ ክስተቶች አሉ፡፡ በቤታቸው ውስጥ ሆነው ልጆቻቸውን ከማሳ ደግ እና ባልን ከመርዳት ውጭ ደጁን…
Read 2321 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ኤችአይቪ ቫይረስ በሚያስከትለው የአቅም መዳከም የተነሳ በመውለድ እድሜ ላይ ያሉ ሴቶችን ጤንነት የሚፈታተንና እንዲሁም ቫይረሱ ወደ ቤተሰብ የመተላለፍ እድሉን ስለሚጨምር ወደ ፊት ልጅ ለመውለድ የሚኖራትን ፍላጎት ሊፈታተነው ይችላል፡፡ ስለዚህም ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ መጠቀም ያልተፈለገ እርግዝናን ከመከላከሉም ባሻገር ቫይረሱ ከእናት ወደልጅ…
Read 2779 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በሁለት አመት ልዩነት አራርቆ መውለድ ወደ 10% የሚሆነውን የጨቅላ ሕጻናት ሞት እንዲሁም ወደ 21% የሚሆነውን እድሜያቸው ከ1-4 የሚደርሱ ሕጻናትን ሞት በአለም አቀፍ ደረጃ እንደሚቀንስ በጥናት ተረጋግጦአል፡፡ አብዛኛዎቹ ሰዎች እድሜያአው 25/አመት ከመድረሱ በፊት የወሲብ ግንኙነትን ይፈጽማሉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ከግማሽ በላይ የሚሆነው…
Read 2734 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕጻናት ተገቢውን የጤናና የእድገት ሁኔታ እንዲያገኙ በተለያዩ መንገዶች ጥንቃቄ ሊደረግላቸው ይገባል፡፡ በተለይም ሕጻናቱ በቅርብ ከሚያገኙዋቸው መጫወቻዎቻቸውና መመገቢያዎቻቸው የሚያገኙዋቸው ጎጂ ኬሚካሎች የተሟላ ጤና እንዳይኖራቸው ስለሚያደርግ ጥንቃቄን ይሻል፡፡ ለህጻናት መጨወቻ እንዲሆኑ በተለይም ከፕላስቲክ የሚሰሩ አሻንጉሊቶች ለረጅም ጊዜ በጥቅም ላይ መዋላቸው ከጥቅማቸው ይልቅ…
Read 1905 times
Published in
ላንተና ላንቺ