ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
መጪው እሮብ እ.ኤ.አ ዲሴምር 1/2021 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ህዳር 22/2014 የአለም የኤችአይቪ ቀን ነው፡፡ ይህ ቀን በመላው አለም ስለኤችአይቪ ኤድስ ሰዎች እንዲነጋ ገሩ፤እንዲመካከሩ፤እንዲወስኑ ባጠቃ ላይም ስለኤችአይቪ ቫይረስ ከፍ ያለ ንቃተ ህሊና እንዲፈጥሩ ፤ስርጭቱን ለመግታት የተቻለውን ሁሉ እንዲያደ ርጉ፤ አድሎና መገለል እንዲያስወ…
Rate this item
(3 votes)
 Jennifer T. Anger, MD Oct 01, 2018 Cedars-Sinai Staff በሚለው ድረገጽ ላይ እንዳስነበቡት የወሲብ ግንኙነት ተፈጥሮአዊና በተፈጥሮም አስፈላጊ ነገር ሲሆን በሰላማዊ መንገድ የሚከወን ከሆነ ሕመም የለውም፡፡ በእውነታው አለም ግን ወንዶችም ሆኑ ሴቶች በወሲባዊ ግንኘነት ጊዜ የሚሰማቸው ሕመም ለመኖሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡…
Rate this item
(30 votes)
በኢትዮጵያ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ተብለው ከሚፈረጁት ውስጥ FGM የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻ ከፍተኛውን ጉዳት የሚያደርሱ ተብለው የሚታወቁ ናቸው፡፡ በእርግጥ የእነዚህን ድርጊ ቶች መሰረታዊ አመጣጥ ድርጊቱን ፈጻሚዎቹ ሲገልጹት በዘመኑ በነበረው አስተሳሰብ እና ከልማድ በጎ ነገር ተደርጎ ልጅ ሲወራረስ የኖረ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በስዊድን የሚኖር አንድ ግለሰብ በሰጠን ጥቆማ መሰረት እንደተረዳነው በስዊድን አገር እንኩዋንስ ሴቶቹ ወንዶቹም እንዲገረዙ የሚያበረታታ ህግ የለም፡፡ አስተያየት ሰጪው እንደገለጸው::‹‹…ስለሴቶቹ መገረዝ ጭርሱንም የሚነሳ ርእስ አይደለም፡፡ ስለወንዶች ግን የሚሰጡት መልስ ህጻኑ ይስማማኛል ወይንም አይስማማኝም ብሎ ምርጫውን በማይሰጥበት እድሜ የህጻኑን ገላ መቁረጥ…
Rate this item
(4 votes)
ምቹ ክሊኒክ ሀያ ሁለት እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በአዲስ አበባ ይገኛል፡፡ በዚህ ክሊኒክ ከሚሰጡት የተለያዩ ሕክምናዎች መካከል ከፍተኛውን ቦታ የሚይዘው ይህ በቴክኖሎጂ የታገዘ የመካንነት ሕክምና ነው፡፡ በዚህ ክሊኒክ ተገኝተን ዶ/ር ቶማስ መኩሪያ በ22 የሚገኘው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የመካንነት ማእከል ዋና ኃላፊን…
Rate this item
(1 Vote)
ለHPV (ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ) በትክክለኛው ጊዜና ሁኔታ ክትባት ከተሰጠ የማህጸን በር ካንሰርን ማስቀረት ይቻላል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት የማህጸን በር ካንሰርን መቆጣጠር ወይንም መገደብ በሚለው ፕሮግራሙ ውስጥ ካስቀመጠው አንዱ ነው፡፡ ከላይ ያነበባችሁትን የነገሩን ባለፈው እትም እንግዳችን የነበሩት ዶ/ር ታደሰ ኡርጌ በቅዱስ…