Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባና ሶማሌ ያልተሳተፉበት 41ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ሊፈፀም ነው፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው ሻምፒዮናው በአዲስ አበባ ስታዲየም ባለፈው ረቡዕ የተጀመረ ሲሆን ፡ በኦሎምፒክ የሚኒማ ማሟያ ውድድሮች ተሳትፎ ምክንያት ታላላቅ አትሌቶችን ብዙም ባይኖሩበትም በወጣትና ተተኪ አትሌቶችን በብዛት በማሳተፍ ደማቅ…
Saturday, 12 May 2012 10:56

የሐዋሳ ማራቶን ታቅዷል

Written by
Rate this item
(0 votes)
.ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሐዋሳ ዓለም አቀፍ ደረጃ ሊኖረው የሚችል የማራቶን ውድድር ለማዘጋጀት ማቀዱ ታወቀ፡፡ የሃዋሣ ከተማ ዓለምአቀፍ ደረጃ ያለው የማራቶን ውድድር ለማዘጋጀት ተስማሚ አየርና የመሮጫ ጐዳና ያላት ሲሆን በ2013 የመጀመሪያ ማራቶንን ለማካሄድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ እየተሯሯጠ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(0 votes)
የ2011-12 የውድድር ዘመን በአውሮፓ ሊገባደድ አንድ ሰሞን ሲቀረው የጀርመን ቦንደስ ሊጋና የስፔን ላሊጋ ሻምፒዮኖች ሲታወቁ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግና በጣሊያን ሴሪኤ የዋንጫ ፉክክሩ ነገ ወይንም ከሳምንት በኋላ ይለያል፡፡ ከአራቱ የአውሮፓ ሊጐች ምርጡ የትኛው ነው የሚለው ክርክርም እንደቀጠለ ነው፡፡ በገበያው በጣሊያን ሴሪኤ…
Rate this item
(0 votes)
57ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከ15 ቀናት በኋላ ባየር ሙኒክና ቼልሲን የሚያፋጥጥ ሆነ፡፡ ዓለም በጉጉት የጠበቀው የኤልክላሲኮ ፍፃሜ በ2ቱ ክለቦች ከሽፏል፡፡ ሻምፒዮንስ ሊግ በአዲስ መዋቅር ከተጀመረ ወዲህ በሜዳው ለፍፃሜ ጨዋታ የቀረበ ብቸኛው ክለብ ባየር ሙኒክ ሲሆን ቼልሲ በበኩሉ በታሪክ ለመጀመርያ…
Rate this item
(2 votes)
ክለቦች በማሊያቸው ገበያውን ይመራሉ =ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ስታድዬም ካደረጋቸው 18 ጨዋታዎች 17ቱን አሸንፏል፡፡ በውድድር ዘመኑ ለ1 ዋንጫ ብቻ ያነጣጠረው ማንችስተር ዩናይትድ ባለፈው 1 ዓመት የዋጋ ተመኑን 20 በመቶ በማሳደግ 2.2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ክለብ መሆኑ ተገመተ፡፡ የአውሮፓ ክለቦችን የገቢ…
Rate this item
(0 votes)
ሰኞ የሚደረገው የማንችስተር ደርቢ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ታሪክ ውዱ ፍልሚያ ተባለ፡፡ ለጨዋታው ለሁለቱ ቡድኖች የሚገቡ ቋሚ ተሰላፊዎች ዋጋ 600 ሚሊየን ዶላር እንደሚያወጣ ተገምቷል፡፡ ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ዩናይትድን ሲገጥም በ3 ነጥብ ተበልጦ ነው፡፡ በሜዳው ዩናይትድን ካሸነፈ መሪነቱን በግብ ክፍያ ብልጫ በማግኘት…