ነፃ አስተያየት

Rate this item
(8 votes)
ነባር የፓርቲ መሪዎችና አንጋፋ ፖለቲከኞች፣ ግራ ተጋብተዋል - ዘጋርዲያንየነውጡ ሦስት ተዋናዮች (ዶናልድ ትራምፕ፣ ቴድ ክሩዝ፣ በርኒ ሰንደርስ)ዶናልድ ትራምፕ (ቢሊዮነር)በፓርቲ ውስጥ አልነበሩም። ለንግግራቸው አይጠነቀቁም። ከወረት ሆይሆይታ በኋላ፣ ተዋርደው ከምርጫ ዘመቻው እንዲወጡ ቢጠበቅም፤ “ስደተኞች አባርራለሁ፤ ከአረብ አገር ለሚመጡ ቪዛ አልሰጥም” በማለት ገናና…
Rate this item
(9 votes)
“ህዝቡ ነፃና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ መወሰንና መሳተፍ አለበት ሲባል ቅንና ሳይንሳዊ የሆኑ ሃሳቦችን ብቻመስማት አለበት ማለት አይደለም፤ የተሳሳተና ኋላቀር ሃሳብንም በነፃ መስማት አለበት፡፡ ሰምቶ ከተከተለውመከተል ይችላል፡፡-----”(የመጨረሻ ክፍል) -- በህወሓት ጉባኤ ወቅት የተወሰኑ ጄኔራሎች መቐለ አካባቢ ያንዣብቡ ነበር ብለው አንድ ሁለት…
Rate this item
(10 votes)
የበዕውቀቱ መፅሀፍ በግማሽ ቀን ውስጥ ሀያ ሺህ ኮፒ በመሸጥ የመጀመሪያው መፅሀፍ ሆኗል። የመጀመሪያ የሆነው በዚህ ብቻ አይደለም፤ገበያ ላይ ሳይቀርብ፣ ሳይነበብ በፊት የመፅሀፍ ሪቪው የተሰራለት የመጀመሪያው መፅሀፍም ይመስለኛል። (የመጀመሪያው … የምትለዋን ቃል መጠቀም እንደምናበዛ ለመተቸት በዕውቀቱ የፃፋትን ቀልድ አንብቤያለሁ … ‘ለቤተሰቤ…
Rate this item
(8 votes)
የዛሬ አራት መቶ ዓመት፣ ወጣቱ ተማሪ መፈላሰፍ ጀመረ ግን፣ የዘርዓያዕቆብ (ወርቄ) ፍልስፍና፣ ለዛሬም ያገለግላል። • ጭፍን እምነትን ሳይሆን፤ እውነትንና አእምሮን የሚያከብር፤• መስዋዕትነትን ሳይሆን፣ ትጋትንና ሃብት ማፍራትን የሚያደንቅ፤• ዘረኝነትን ሳይሆን፣ የግል ማንነትንና ብቃትን የሚያወድስ ፈላስፋ በየጊዜው የሚፈጠሩ ውዝግቦችን ተመልከቱ። ከየአቅጣጫው የሚዥጎደጎዱ…
Rate this item
(2 votes)
ክፍል 2መንግስት የዲሞክራሲ ምህዳሩን በማስፋት መልካም አስተዳደርን ለምን አላረጋገጠም? አሁን ያሉት በርካታ ፓርቲዎች የሃያኛውና ሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ቅይጥ አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው። የ1960ዎቹ ትውልድ፤ “እኔ ያልኩት ካልሆነ ሌላው ውድቅ ነው” የሚለው አስተሳሰብ በትጥቅ ጊዜ በነበረው ሁኔታ የድርጅቶች የመጥፋት አጋጣሚ በነበረበት…
Rate this item
(5 votes)
በውቄ “መጣሁ” “መጣሁ” ሲለን ሰነባብቶ “ከአሜን ባሻገር”ን እያስነበበን ነው…፡፡ ባጋጣሚ መጽሐፉ አዲሳባ በተለቀቀበት ወቅት ክፍለሃገር ነበርሁ፤ ካዲሳባ እንደየርቀቶቻቸው መጽሐፍቶች ዘግይተው የሚደርሱላቸው የክልል ከተሞች ልክ እንደ በረሃ ውሃ በጉጉት ሲጠበቅ እንደነበር አስተውያለሁ፤ ከጎንደር ባሕርዳር ስደርስም፣ ከጎንደር አንድ ቀን ፈጥኖ የደረሳት ባሕር…