ነፃ አስተያየት
የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ፣ ውጤት እያስመዘገብኩ ነው አለ እንዴት ቢባል፤ የታክሲ ስምሪት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማካሄድ ነዋ ሌላ አዲስ አበባ ካለ ይነገረን፤ ነባሯ ከተማ ግን ታክሲ ተቸግራለች ገና ምኑን አይታችሁ? የትራንስፖርት ሚኒስትርም ያሰበው ነገር አለ ከከተማ ውጭ፣ ማታ ማታ የመኪና…
Read 4166 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አሁን በቀጥታ አንድ ጥቅስ ታነባላችሁ፤ የሀሳቦቹን ተጠየቂያዊ (Logical) ጥምረት ትታችሁና የአሁኑ ሀገር ተረካቢ ወጣት ላይ የተጣለውን ተስፋ በመልካም ጐኑ አድንቃችሁ ብቻ ይህን ጥቅስ አንብቡት፤ “የትላንት ፖለቲከኞች ዛሬም እንደ ትላንቱ በጥላቻ ፖለቲካ ላይ ተቸክለው በቀሩበት ወጣቶቻችን በሚዛናዊ ቅኝት ረጅም ርቀት መጓዝ…
Read 5202 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአስር ክፍለ ከተሞችና በ116 ወረዳዎች የተከፋፈለችው አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲናና የዓለም አቀፍ ተቋማት መገኛም ናት። በዚህም ምክንያት ፈጣን እድገቷም ሆነ፣ ዘገምተኛ ጉዞዋ ከሀገር አልፎ የሌላውን ዓለም ትኩረት መሳቡ አይቀርም፡፡ ስለሆነም የከተማዋ አስተዳደራዊ መዋቅር በሁሉም ዘርፍ የተጠናከረና ከሀገር አልፎ አህጉራዊ ደረጃውን…
Read 3214 times
Published in
ነፃ አስተያየት
\ኢንቨስተርና ነጋዴ ሁላ! ተቃዋሚ ፓርቲ መስርት ተብለሃል። በማን? በኢህአዴግ ነፃ ገበያና “ዲሞክራሲ”፡ የህልውና ጥያቄ ሲሆኑበት ኢህአዴግ እስከ ዛሬ፤ ነፃ ገበያን እና የአሜሪካ ዲሞክራሲን ላለማጣጣል ይጠነቀቅ ነበር። በተለይ ከ1993 ዓ.ም ተሃድሶ ወዲህ፣ አውሮፓንና አሜሪካን በአርአያነት ይጠቅስ ነበር። ገናናነትና “ሶሻሊዝም”፡ የማይጥላቸው አባዜ…
Read 4852 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ቢሆንስ ምን ችግር አለው? “ህዝብ” ናቸዋ!ችግር ቢኖረውስ የት ይደረሳል? ዝም ነው!ብዙዎቻችን ፈቅደን ያስጀመርነው አይደል!የመንግስት ሰራተኞች ከሌላው ዜጋ የበለጠ የኮንዶምኒዬም ኮታ እንደሚመደብላቸው ባለፈው ቅዳሜ እለት ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሲናገሩ በጣም ነበር የገረመኝ። የመንግስት ሰራተኞች ከሌላው ዜጋ በምን ይበልጣሉ? በርካታ የፓርቲ አባላትን…
Read 4413 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“እግዚአብሔር የፈቀደውን ነው የምንሰራው”ብፁዕ አቡነ ማትያስ “ከኔ ይበልጥ ወንድሞቼ እንዲመረጡልኝ ነው የምመኘው”(ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፤ የባሌ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ) “ፓትርያሪክም ብሆን ሊቀጳጳስ እርቁ ይቀጥላል(ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ፤ የሰሜን ጐንደር ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ)ለስድስተኛ ፓትርያርክነት እጩ መሆንዎን የሰሙት ከማን ነው?ሰው ዝም ብሎ ያወራል፡፡ እገሌ…
Read 5910 times
Published in
ነፃ አስተያየት