ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
የለቅሶና የዋይታ ድምፅ በደቡብ አፍሪካ፣ በየመን፣ በሊቢያ… ‹‹. . . ዓይኔ በእንባ ደከመ፣ አንጀቴም ታወከ። ስለ ወገኔ ሴት ልጅ ቅጥቃጤ አንጀቴ በምድር ላይ ተዘረገፈ፡፡ አቤቱ የሆነብንን አስብ፣ ተመልከት ስድባችንንም እይ . . .፡፡›› (ሰቆ. ፪፣፲፩ ፤ ፭፣፩)ይህን ቃል የተናገረው በመጽሐፍ…
Rate this item
(3 votes)
“ሙስሊም ባልሆኑ ንፁሃን ሰዎች ላይ ግድያ የፈፀመ ሰው የጀነትን እጣን አያሸትም” በሁለቱ ታላላቅ እምነቶች ውስጥ (ክርስትና እና እስልምናን ማለቴ ነው) ለሰው ዘር በሙሉ የተላለፈ አንድ መለኮታዊ መልዕክት አለ፡፡ ይህ መልዕክት በሁለት ቅዱሳን መፃህፍት ውስጥ ቢገኝም መልዕክቱ ግን ተመሳሳይ ነው፡፡ የሰው…
Rate this item
(10 votes)
ባለፈው መጋቢት ወር መጨረሻ፡፡ ቅዳሜ ዕለት ነው፡፡ በቀጣዩ ወር የሚካሄደውን አገር አቀፍ ምርጫ በተመለከተ በሬዲዮና በቴሌቪዥን ከሚቀርቡ “ክርክርና ቅስቀሳ” ቢጤዎች ባሻገር እዚህም እዚያም ከሚዘጋጁ መድረኮች በአንዱ ተገኝቻለሁ፡፡ ጉዳዩን ክርክር ቢጤ ያልኩት የምርጫ ክርክር ማለት ምን ማለት እና እንዴት እንደሆነ በቅርቡ…
Rate this item
(10 votes)
“ዕጣው ያልደረሰኝ… ለበጐ ነው” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው መጋቢት አጋማሽ ላይ 30ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለከተማዋ ነዋሪዎች በዕጣ ማስረከቡን አብስሮናል፡፡ እውነትም የአፍሪካ መዲና የሆነችውና ከ4 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ይኖርባታል ተብሎ የሚገመትባት አዲስ አበባ፤ ፈርጀ ብዙ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች እየተካሄደባት…
Rate this item
(6 votes)
“መንግስት የሌሎች አገራትን ያህል የነዳጅ ዋጋ የማይቀንሰው ለምንድነው?” ብለን ግን አንጠይቅም በያዝነው ሳምንት እና ከዚያም በፊት በኢዜአ የተሰራጩ ሁለት ሦስት ዜናዎችን ተመልከቱ። በአለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ቅናሽ እንደታየ የገለፁ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ፤ ከዚሁ ጋር የሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ ላይ…
Rate this item
(19 votes)
በየሁለት ሣምንቱ እሁድ መርካቶ አንዋር መስጊድ አካባቢ 4 ሰአት ግድም የደረሰ ማንም ሰው አንድ የተለየ ክስተት መመልከቱ አይቀርም፡፡ ነገሩ አዲስ የሚሆንበት ለእንደኔ ዓይነቱ እንግዳ እንጂ የአካባቢው ነዋሪዎችማ ለምደውታል፡፡ ላለፉት ሦስት ዓመታት ሲካሄድ የቆየ አስደማሚም አስገራሚም ሰብዓዊ ተግባር ነው፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ…