ዜና

Rate this item
(2 votes)
• በ11 ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች ሲካሄድ የቆየው የምርጫ ምዝገባ ተጠናቋል • እስከ አሁን በተጠናቀረው ከ31.8 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለምርጫው ተመዝግቧል • ምዝገባ ባልተጀመረባቸው አካባቢዎች የመራጮች ምዝገባው እስከ ግንቦት 13 ይካሄዳል በመላው አገሪቱ በአስራ አንዱም ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች ሲከናወን የቆየው የመራጮች…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የሚፈፀመውን የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን አስመልክቶ ያወጣው ሪፖርት ወቅቱን ያልጠበቀና በተሳሳተ መረጃ ላይ የተመሰረተ ነው ሲል የኦሮሚያ ክልለ አጣጣለ፡፡ ኮሚሽኑ ያወጣው መረጃ የዘገየና እርምት የተወሰደበት ነው ብሏል፡፡ኮሚሽኑ ሰሞኑን ያወጣውንና በኦሮሚያ ክልል አሳሳቢ የሆነ የሰብአዊ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሃላፊ መንግስታቸው በትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል የሚል ጥርጣሬ እንዳለው የገለፁ ሲሆን የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት የጆ ባይደን አስተዳደር በጦርነቱ ተሳታፊዎች ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ግፊት እያደረጉ መሆኑ ታውቋል፡፡በኮንግረሱ የዲሞክራቲክ ተወካዮች ሊቀ መንበሩ ጆርጅ ሚክ እና የቴክሳስ ግዛት ተወካዮችና…
Rate this item
(0 votes)
 መንግስት ቀጣዩ ምርጫ ጤናማ በሆነ ድባብ እንዲካሄድና በቅድመ ምርጫም ሆነ ድህረ ምርጫ ሊፈጠሩ የሚችሉ ግጭቶችን መቀነስ የሚያስችሉ ተግባራትን እንዲከናውን የአሜሪካ መንግስት ጠየቀ።የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በግንቦት 29 መግለጫው፤ ምርጫው በበርካታ አስቸጋሪ ሁኔታዎች መሃል የሚካሄድ እንደመሆኑ ለግጭት መንስኤ እንዳይሆን ቅድመ…
Rate this item
(0 votes)
ሰብልን ከወፎች የሚከላከሉ የሰለጠኑ ጭልፊቶችንም አስመጥቷል ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሰብልን ከወፎች ለመከላከል የሚያስችልና በአፍሪካ የመጀመሪያው ነው የተባለውን አዲስ ቴክኖሎጂ፤ መጠቀም መጀመሩን ይፋ አደረገ። ቴክኖሎጂው ድሮን (ሰው ሰራሽ በራሪ ወፍ) እና ሰብልን ከወፎች በመከላከል ተግባር ላይ የሰለጠኑ ጭልፊቶችን የሚያካትት ነው።ቢጂአይ ኢትዮጵያ ዝዋይ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማቲያስ፣ በቪዲዮ አስተላለፈውታል በተባለ መግለጫ፤ #በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል; መፈጸሙን የገለጹ ሲሆን በጉዳዩ ዙሪያ በተደጋጋሚ የሰጡት አስተያየት ለህዝብ እንዳይደርስ መታገዱን ተናግረዋል፡፡ ፓትርያርኩ በዚህ የ14 ደቂቃ የቪዲዮ መግለጫቸው፤ጦርነቱን ተከትሎ በትግራይ ህዝብ ላይ የከፋ…
Page 1 of 347