ዜና

Rate this item
(0 votes)
“የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በ13ኛው ዓለም-ዓቀፍ የከተሞች ፎረም ላይ በባኩ፣ አዘርባጃን እየተሳተፈ ይገኛል። ፎረሙ፥ “ቤት ለሁሉም፤ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ጠንካራ ከተሞች እና ማህበረሰቦች” በሚል መሪ ሐሳብ እየካሄደ ሲሆን፤ ዓለም አቀፋዊ የመኖሪያ ቤት ችግርን መፍታት፣ ዘላቂ የከተማ ልማት፣ ጠንካራ እና ሁሉን አቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በኬንያ የተደረገውን ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የ20 በመቶ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በመቃወም አሽከርካሪዎች መላ አገሪቱን ሽባ ያደረገ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። በዚህም ምክንያት በዋና ከተማዋ ናይሮቢና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች መንገዶች ዝግ ሆነው ያረፈዱ ሲሆን፣ የንግድ ሱቆች…
Rate this item
(1 Vote)
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ጦር ከሰሜን ኢራቅ ድንበር ተሻግሮ ወደ አገሪቱ ሊገባ የነበረን እጅግ ግዙፍ አሜሪካ ሰራሽ የጦር መሣሪያዎችና ጥይቶች ስብስብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። እነዚህ ልዩ ወታደራዊ መሣሪያዎች የተያዙት በምዕራብ ኢራን ኩርዲስታን ግዛት በምትገኘው ባነህ ከተማ ውስጥ ሲሆን፣ ለዚህ…
Rate this item
(0 votes)
የግብፅ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከአሥመራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በነበራቸው ውይይት፤ የቀይ ባሕር አስተዳደር እና ደኅንነት ጉዳይ በዋነኛነት የሚመለከተው የባሕሩ ጠረፍ አጎራባች አገራትን ብቻ እንደሆነ በይፋ ገልጸዋል። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ባድር አብዲላቲ የባሕር ዳርቻው ጉዳይ ከአገራቱ ብሔራዊ ደኅንነት…
Rate this item
(2 votes)
በክልሉ አሁን ላይ የተወሰነው ወደ ቀድሞ የአመራርና የምክር ቤት መዋቅር የመመለስ ውሳኔ ህዝቡን ለከፍተኛ ስጋትና ጭንቀት እየዳረገው መሆኑን የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ ዩኑስ ገለጹ። ጀነራል ሳሞራ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው ከወጋሕታ ትግርኛ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ፤ የትግራይ…
Rate this item
(0 votes)
የሕክምና ቀውስ በኢራን፡ መድኃኒቶች ከገበያ ጠፉ፤ ዋጋቸውም ናረ! በኢራን እያጋጠመ ያለው ከፍተኛ የመድኃኒት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ በርካታ ሕሙማንን መሠረታዊ መድኃኒቶችን እንኳ ማግኘት አቅቷቸው ለከፍተኛ እንግልት እየዳረጋቸው እንደሚገኝ የሀገሪቱ ብሔራዊ የዜና ወኪል አይአርኤንኤ የማምረቻና የአቅርቦት ማዕከላትን ዋቢ በማድረግ ዘገበ። እንደ ዘገባው…
Page 2 of 490