ዜና
ከግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ አገር አቀፍ የባሕልና ቋንቋ ሳምንት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተበሰረ። "የባሕል ልማት ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል በቀድሞው የባሕል ማዕከል በሚካሄደው በዚህ ዝግጅት፣ የኢትዮጵያን ብዝሃነት በማስተዋወቅ ብሔራዊ አንድነትንና ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር…
Read 725 times
Published in
ዜና
በአፍሪካ ምድር ላይ በግዝፈቱ አቻ የማይገኝለት አንድ አስገራሚ የሌሊት ወፍ እንዳለ ያውቃሉ? "መዶሻ-ራስ" የተሰኘው ይህ ፍጡር፣ ክንፎቹን ሲዘረጋ እስከ 1 ሜትር የሚደርስ ስፋት አለው። መልኩና ግርማ ሞገሱ ከሆሊውድ ፊልሞች የወጣ አስፈሪ ፍጡር ቢመስልም፣ ተፈጥሮው ግን ፍጹም የዋህና ለማንም ስጋት የማይፈጥር…
Read 1050 times
Published in
ዜና
Thursday, 14 May 2026 07:15
ኢራን አውሮፕላኖቿን ከትራምፕ ጥቃት ለመታደግ ፓኪስታን ውስጥ ደብቃለች ተባለ
Written by Administrator
ኢራን ከአሜሪካና ከእስራኤል ሊሰነዘርባት የሚችለውን ጥቃት በመፍራት፣ ስልታዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ወታደራዊና የደህንነት አውሮፕላኖቿን በሚስጥር ወደ ፓኪስታን ማዛወሯ ተሰማ። ሲቢኤስ የተባለው የአሜሪካ የዜና አውታር ይፋ ባደረገውና በሳተላይት ምስሎች በተደገፈው መረጃ መሠረት፣ ፓኪስታን በይፋ በኢራንና በአሜሪካ መካከል "አስታራቂ" ነኝ ብትልም፣ በተግባር ግን…
Read 677 times
Published in
ዜና
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከአሶሳ ወደ ግልገል በለስ በመጓዝ ላይ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ትናንት ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም አሰቃቂ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ለዶቼ ቨለ ገልጸዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚገኝበት ጉባ ወረዳ ውስጥ ሲሆን፣ መንገደኞቹ በማንኩሽ ከተማ አድረው ጉዟቸውን…
Read 187 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ቀዳሚው የግል ባንክ አዋሽ፣ "የአዲስ አበባው ዎል ስትሪት" ተብሎ በሚጠራው የፋይናንስ ዲስትሪክት ውስጥ "ዳይመንድ ታወር" የተሰኘ ባለ 55 ፎቅ ዘመናዊ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። በ12 ቢሊዮን ብር በጀት የሚገነባውና የአልማዝ ቅርጽ ያለው ይህ ህንፃ፣ በምስራቅ አፍሪካ…
Read 214 times
Published in
ዜና
ኒራ ዳታ ይፋ ባደረገው የ2026 የሀገራት ግንዛቤና ዲሞክራሲ ጥናት መሠረት፣ እስራኤል በዓለም ላይ እጅግ ከሚጠሉ አገራት ቀዳሚዋ ሆና ተመዝግባለች። እስራኤልን ተከትለው ሰሜን ኮሪያ፣ አፍጋኒስታንና ኢራን በደረጃው ግርጌ ላይ ተቀምጠዋል። ጥናቱ 129 ሀገራትንና ሦስት ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ያካተተ ሲሆን፣ እስራኤል በዚህ…
Read 157 times
Published in
ዜና

