ዜና
Sunday, 10 September 2023 21:17
ከ100 በላይ ለሚሆኑ የቀድሞ ሠራዊት አባላት የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ
Written by Administrator
በመዲናዋ የምሽት ክለብ የሚያቀነቅኑ ድምጻውያን 100 ሺ ብር ለግሰዋል“እናንተን መንገድ ላይ የበትንን ዕለት ነው ኢትዮጵያ የታመመችው” -ፕሮሞተር ሰለሞን ገ/ማርያም- የቀድሞ ሠራዊት አባላት ማህበር፣ ዛሬ የሚከበረውን ”የትውልድ ቀን” ምክንያት በማድረግ በችግር ላይ ለሚገኙ ከ100 በላይ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ለአዲስ ዓመት መዋያ…
Read 1569 times
Published in
ዜና
• የህንጻውን ዲዛይን አስተዋውቋል፤ የስምና የንግድ ምልክት ለውጥም አድርጓል • ስሙን ከ “ደቡብ ግሎባል ባንክ” ወደ “ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ” ለውጧል • ባንኩ ጠቅላላ ሃብቱን በሦስት ዓመት ውስጥ 50 ቢ. ለማድረስ አቅዷልደቡብ ግሎባል ባንክ የዋና መ/ቤት ህንጻ ዲዛይኑን ያስተዋወቀ ሲሆን፤ በቅርቡ…
Read 1325 times
Published in
ዜና
Sunday, 10 September 2023 21:08
ኤግል ኮሌጅ በመጀመሪያ ድግሪ ፕሮግራም ያስተማራቸውን 405 ተማሪዎች አስመረቀ
Written by Administrator
ኤግል ኮሌጅ በመጀመሪያ ድግሪ መርሃግብር ያስተማራቸውን 405 ተማሪዎች፣ በትላንትናው ዕለት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 5፡30 በኦሮሚያ ባህል አዳራሽ አስመረቀ፡፡ከማኔጅመንት የትምህርት ክፍል የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ አሸናፊ የሆነው ተመራቂ ዮናስ ገ/አማኑኤል፤ በትጋት የሰራና የደከመ ተማሪ ሁሌ ለላቀ ውጤት እንደሚበቃ ተናግሯል፡፡ ቂሊንጦ…
Read 1037 times
Published in
ዜና
- በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ በነዳጅ ዋጋ ላይ 55 በመቶ ጭማሪ ተደርጓል - የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው በኑሮ ውድነቱ ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ነው ተብሏል - በየእለቱ 2.5 ሚሊ. ሊትር ቤንዚንና 8 ሚሊ. ሊትር ናፍጣ ጥቅም ላይ ይውላል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
Read 1760 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 September 2023 00:00
በትግራይ ክልል ሊካሄድ የታቀደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ታገደ ከጳጉሜ 2-4 ሊካሄድ የሰበ ነበር
Written by Administrator
በትግራይ ክልል ውስጥ ከጳጉሜ 2 ሊካሄድ ታስቦ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ መታገዱ ተገለጸ፡፡በክልሉ ስርነቀል ለውጥ ለማምጣት ያለመ ነው የተባለው ይኸው ሰላማዊ ሰልፍ፤ በውናት፣ ሳልሳይ ወያነና ባይቶና ትግራይ ፓርቲ አማካኝነት መጠራቱ የተነገረ ሲሆን ሰላማዊ ሰልፉ በአዲሱ የመቀሌ ከተማ አስተዳደር መታገዱ ታውቋል፡፡የከተማ አስተዳደሩ…
Read 1514 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 September 2023 00:00
በጆሃንስበርግ ከተማ ህንፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ከሞቱት ሰዎች መካከል ኢትዮጵያውያን መኖራቸው ተጠቆመ
Written by Administrator
የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ያለው ነገር የለም በደቡብ አፍሪካም ዋና ከተማ ጆሃንስበርግ ውስጥ በሚገኝ ባለ 5 ፎቅ ህነፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ከሞቱት 75 ሰዎች መካከል ኢትዮጵያውያም እንደሚገኙበት ምንጮች ለአዲስ አድማድስ ጠቆሙ።በመሃል ከተማዋ የንግድ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ…
Read 1313 times
Published in
ዜና