ዜና

Rate this item
(2 votes)
 አዲስ የፖሊስ የደንብ ልብስና አርማም ይመረቃል አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ታላቅ ፖሊሳዊ ትርኢት የሚያቀርብ ሲሆን አዲስ የፖሊስ የደንብ ልብስና አርማ እንደሚመረቅ ታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሚዲያ ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፤ ዛሬ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ፣ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳሳት ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት እነ ጃዋር መሀመድ ለማህበረሰቡና ለተጠርጣሪዎቹ ደህንነት ሲባል ጉዳያቸው ከምርጫ በኋላ እንዲታይና ለሰኔ 21 ቀን 2013 ችሎት እንዲቀርቡ ታዘዘ፡፡የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብርና…
Rate this item
(0 votes)
 በትግራይ 33 ሺህ ያህል ህፃናት በረሃብ ሳቢያ በሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኙ ያመለከተው የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ)፤ እኒህ ህጻናት አፋጣኝ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በሪፖርቱ አሳስቧል፡፡ በአጠቃላይ በትግራይ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ 2.2 ሚሊዮን ዜጎች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸውና ከእነዚህ ውስጥ 140…
Rate this item
(0 votes)
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሎያ ጎዳኔ ቀበሌ ውስጥ ባለፈው ረቡዕ ሰኔ 9 ቀን /2013 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በመንገድ ግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ አስር የፌደራልና የኦሮሚያ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለፀ፡፡ በታጣቂዎቹ ጥቃት የተገደሉት የፌደራልና…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያ የተዛቡ መረጃዎችን ሲያቀርቡ ነበር ያላቸውን 176 ሃሰተኛ የፌስቡክ አካውንቶች መዝጋቱን ፌስቡክ ኩባንያ በድረገፁ ባሰራጨው መረጃ አመልክቷል፡፡በዓለም ላይ ተፅኖ ፈጣሪ ከሆኑ ማህበራዊ የትስስር ገፆች በቀዳሚነት የሚጠቀሰው ፌስቡክ፣ ማንነታቸውን ሰውረው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በአማርኛ ቋንቋ ሲሰሩ ነበር ያላቸውን 65 የግለሰብ…
Rate this item
(3 votes)
• ኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነቷን የማስጠበቅ መብት አላት • በትግራይ ያለውን ሰብአዊ ቀውስ ለማርገብ እርዳታ ለመስጠት ቃል ገብታለች • የመጀመሪያው ዙር የምግብ እርዳታ ተልኳል ተብሏል ቻይና አሜሪካንን ጨምሮ የተለያዩ አገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በፅኑ እንደምትቃወምና አገሪቱ የውስጥ…
Page 4 of 353