ዜና

Rate this item
(8 votes)
ከወራት በፊት የ15 ዓመቷን ታዳጊ ሃና ላላንጎን ከት/ቤት ስትመለስ በታክሲ አሳፍረው በመውሰድና በተደጋጋሚ አስገድደው በመድፈር ለሞት ዳርገዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው አምስት ወጣቶች እንዲከላከሉ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ባለፈው ረቡዕ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ በከባድ የሰው ግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀል…
Rate this item
(0 votes)
በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው ከሚያዚያ ወር 2006 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙት ሶስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን የፊታችን ማክሰኞ የእምነት ክህደት ቃላቸውን መስጠት ይጀምራሉ፡፡ ፍ/ቤቱ ከዚህ ቀደም አቃቤ ህግ እንዲያሻሽል ካዘዘው አራት ክሶች ውስጥ ባለፈው ረቡዕ ሶስቱን ሲቀበል፣ የተጠርጣሪዎቹን የስራ ክፍፍል በተመለከተ…
Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮው የኢፌድሪ የመከላከያ ሠራዊት ቀን በብሔራዊ ደረጃ በምዕራብ እዝ ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 7 ቀን 2007 ዓ.ም የሚከበር ሲሆን የመክፈቻና የማጠቃለያ ስነስርዓቱ በባህር ዳር ይከናወናል ተብሏል፡፡ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረው የዘንድሮው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በእዝ ደረጃ የሚከበር መሆኑን የጠቀሱት የመከላከያ ሚኒስትሩ…
Rate this item
(0 votes)
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሽልማቱን አወድሰዋል በግጥምና በስዕል 1ኛ የወጡ 100ሺ ብር ይሸለማሉ ዳሸን ቢራ የአገሪቱን የኪነ ጥበብ ዘርፍ ለማሳደግ ያግዛል በሚል ያዘጋጀው የኪነ ጥበባት ውድድር ሽልማት (Dashen Arts Award) ግማሽ ሚሊዮን ብር በነገው ዕለት ለአሸናፊዎች ያከፋፍላል፡፡ በግጥምና በስዕል ዘርፍ ከ1-3…
Rate this item
(5 votes)
መንግስት መሰረተቢስ ውንጀላ ነው በሚል ያጣጥለዋልየኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ የግል ሚዲያ ላይ የሚያደርገው የተራቀቀ ጫና፣ ሚዲያዎቹ በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደውን ምርጫ በተመለከተ በሚሰሩት ዘገባ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ ምህዳሩን እያጠበበባቸው ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ገለጸ፡፡መንግስት የግሉን ሚዲያ እንደ አንድ የታመነ የመረጃና…
Rate this item
(6 votes)
ፓርቲው ሠልፉን ከማካሄድ ወደ ኋላ እንደማይል አስታውቋል ፓርቲው በምርጫ ቦርድ ላይ ያቀረበው ክስ ተቀባይነት አጥቷልአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፤ ነገ ሊያካሂደው ያቀደው ሠላማዊ ሠልፍ እውቅና እንደሌለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስታወቀ ሲሆን፤ ፓርቲው ሠልፉን ከማካሄድ ወደ ኋላ እንደማይል አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ…