ዜና

Rate this item
(22 votes)
በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ፤ የአባላት ቁጥር በህገ ደንቡ እንዲካተት አድርጓል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ ትናንትና ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት ቁጥርን በህገ ደንቡ ያካተተ ሲሆን ሌሎች ህገ ደንቦችንም አሻሽሏል፡፡ ፓርቲው መጪውን ምርጫ አስመልክቶ ለጠቅላላ ጉባኤ አባላትና በመላ አገሪቱ…
Rate this item
(7 votes)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (መድረክ) በነገው እለት በአዲስ አበባ ለሚያከናውነው ሰላማዊ ሰልፍ ያዘጋጃቸውን መፈክሮች ይፋ ያደረገ ሲሆን በግንቦቱ አገራዊ ምርጫ ጠንካራ ቅስቀሳ ሊያካሂዱ ይችላሉ የተባሉ አባሎቶቼ እየታሰሩብኝ ነው ብሏል፡፡ ለነገው የመድረክ የተቃውሞ ሰልፍ ወደ 37 የሚጠጉ መፈክሮች የተዘጋጁ ሲሆን አብዛኞቹ በግንቦት…
Rate this item
(10 votes)
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በነገው እለት በመቀሌ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በመቀሌ በሚካሄደው ስብሰባ ላይ በግንቦቱ ምርጫ በኑሮ ውድነት፣ በሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት ዙሪያ ውይይት እንደሚደረግ የጠቆመው ፓርቲው፤ በስብሰባው ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደን ጨምሮ በርካታ አመራሮች እንደሚገኙ…
Rate this item
(3 votes)
የኢቦላ ወረርሽኝ ወደተከሰተባቸው የምዕራብአፍሪካ አገራት ለሚሄዱት 210 የበጎ ፈቃድ ዘማቾችየፊታችን ሰኞ በሸራተን አዲስ የአሸኛኘት ሥነስርዓትይደረግላቸዋል፡፡ ወደ ላይቤሪያና ሴኔጋል የሚጓዙትየበጎ ፈቃድ ዘማቾች፤ ስለበሽታው ምንነት፣ራሳቸውን ከበሽታው ስለሚጠብቁበት መንገድናለኢቦላ ዘማቾች ሰኞ አሸኛኘት ይደረጋልመታሰቢያ ካሳዬ በአዳዲስ አካባቢዎች ላይ እንዴት መስራትእንደሚችሉ ስልጠና እንደተሰጣቸው ታውቋል፡፡በኢቦላ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
በምርጫ ቦርድ ከተመዘገቡ 75 ፓርቲዎች 60ዎቹ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸውን ለቦርዱ ያሳወቁ ሲሆን የቦርዱ የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠበቀ እንደሆነ ታውቋል፡፡ የምርጫ ቦርድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደምሰው ባንቲ፤ 60 የሚደርሱ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸውን ለቦርዱ እንዳስገቡ የገለፁ ሲሆን ምርጫ ቦርድ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች…
Rate this item
(25 votes)
በሰላም እጦት ላለፉት ሶስት ወራት ደመወዝ ያልተከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች አሉ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትና ታጣቂዎችን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ ጥረት እያደረገ መሆኑን የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት እንደገለጸው፤ በአገሪቱ…