ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ሚዲያዎች ሙስናን በብቃት እያጋለጡ አይደለም ተባለ ሚዲያዎች ሙስናን በብቃት እያጋለጡ አይደለም ተባለ የፊንላንድ ጋዜጠኞችና የፓርላማ አባላት ከኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ ከእንባ ጠባቂ እና ከፀረ ሙስና ኮሚሽን የስራ ሃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ስላለው የሰብአዊ መብት አያያዝ፣ የምርጫ ጉዳይ የፀረ ሙስናን እንቅስቃሴ በተመለከተ…
Rate this item
(1 Vote)
ለኮንስትራክሽን ግብአት የሚውለው ድንጋይ ዋጋ በእጥፍ መጨመሩን በተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራ የተሰማሩ መሀንዲሶችና ባለሀብቶች ገለፁ፡፡ በፊት በ2 እና 3 ብር ይገዛ የነበረው ድንጋይ፤ በአሁኑ ሰአት በእጥፍ ጨምሮ 5 እና 6 ብር ገብቷል ብለዋል። በተለያዩ የኮንስትራክሽን ሳይቶች ተዟዙረን ያነጋገርናቸው መሀንዲሶችና ባለሀብቶች እንደገለፁት፣…
Rate this item
(14 votes)
• ‹‹ሓላፊነትና ተጠያቂነት ያለበት አስተዳደር በቤተ ክርስቲያን ለመዘርጋት የተረቀቀው ሕግ ወደ ኋላ አይመለስም፤ መሥመሩን አይለቅም›› /ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ለመዋቅርና አሠራር ለውጥ በባለሞያ ያካሔደውን የአደረጃጀትና የአሠራር ጥናት እንቃወማለን የሚሉ ውስን አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች አይወክሉንም…
Rate this item
(12 votes)
በህገመንግስቱ ላይ ህዝብን ለአመጽ በማነሳሳት፣ የህዝብን ሃሳብ በማናወጥ እና “ጨፍጫፊ” በማለት የመንግስትን መልካም ስሙን በማጥፋት የተከሰሰው የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በመከላከያ ማስረጃነት ያቀረበው የቢቢሲ ዶክመንተሪ ፊልም፣ የቢቢሲ ስለመሆኑ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ለውሣኔ ቀጥሯል፡፡ ተከሳሹ ከምርጫ…
Rate this item
(44 votes)
በደሌ ለኮንሰርቶቹ 25 ሚ.ብር መድቦ ነበር ኮንሰርቶቹ ቢሰረዙም ውዝግቡ አልተቋጨም የቴዲ ደጋፊዎች የአፀፋ ዘመቻ ጀምረዋል አለማቀፉ የኔዘርላንድ ኩባንያ ሄኒከን ከሚያስተዳድረው በደሌ ቢራ ጋር በመሆን በበርካታ ከተሞች ሊካሄዱ የነበሩ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርቶች ቢሰረዙም፣ ቴዲ አፍሮ በውላቸው መሰረት 4.5 ሚ. ብር እንደሚከፈለው…
Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ፤ የምናገርበትን ሚዲያ ማንም እንዲመርጥልኝ አልፈቅድም ሲል ገለፀ፡፡ ፓርቲው ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተላለፈው ዘጋቢ ፊልም፤ “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር ግንኙነት አላቸው፤ ከአሸባሪ ቡድን ጋር ይሰራሉ” መባሉ በሰላማዊ ትግል የሚሳተፉ ፓርቲዎችን ለመወንጀል ያለመ…