ዜና

Rate this item
(3 votes)
ደረቅ ቼክ ክስ ላይ የሚጠቀሱት የህግ አንቀፆች ባይለወጡም ከ2002 ዓ.ም ወዲህ የእስር ቅጣቱ በብዙ እጥፍ እየከበደ መምጣቱን የሚናገሩት ነጋዴዎች፣ ሆን ብለው ባልፈፀሙት ስህተት መፀፀታቸውን በመግለጽ ሐሙስ ዕለት ለፕሬዚዳንቱ የይቅርታ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ “የደረቅ ቼክ” ክስ ደረጃውና አይነቱ እንደሚለያይ የሚገልፁት ነጋዴዎች፤ በደረቅ…
Rate this item
(9 votes)
የህዝብ ፊርማ ይዘን በፍ/ቤት ክስ እንመሰርታለን ብሏልየፀረ-ሽብር አዋጁን በመቃወም “የሚሊዮኖች ድምፅ” በሚል መርሃግብር የህዝብ ፊርማ ሲያሠባስብ የቆየው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ህጉን ለማሠረዝ የሚያስችል በቂ ድምፅ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ከ1ሚ. በላይ ፊርማ አሰባስቤአለሁ ያለው ፓርቲው፤ የህዝቡን ፊርማ በመያዝ ክስ እንደሚመሰርት ገልጿል፡፡…
Rate this item
(5 votes)
የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ስራ አስኪያጅና ሌሎች ከፍተኛ ሃላፊዎች፤ ዶዘር ለማስጠገን የወጣውን ጨረታ ያለ አግባብ ለአንድ ድርጅት በመስጠት በሙስና የተከሰሱ ሲሆን ፍ/ቤቱ፤ የተከሳሾችን መቃወሚያና የአቃቤ ህግን መልስ መርምሮ ብይን ለመስጠት ለጥር 16 ቀጠሮ ሠጥቷል፡፡ ዶዘር ለማስጠገን በወጣ ጨረታ በመንግስት ላይ ከ224ሺ…
Rate this item
(7 votes)
በሐረር ከተማ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን በቤቱ ደብቆ የተገኘ ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋለ ተገለፀ፡፡ የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር ጣሰው ቻለው ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ የመንግስት ሠራተኛ በሆነው ግለሰብ ቤት ውስጥ 2 ቦንቦች፣ 250 የመትረየስና 168 የስናይፐር ጥይቶች፣ 2…
Rate this item
(6 votes)
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በፓርላማ የወጣውን ህግ ሲያሻሽል አሁን የመጀመሪይው ነው፡፡ የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ስዬ አብርሃ ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርበው ውድቅ ተደርጐባቸው ነበር፡፡ “በሚኒስትር ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ላይ የቀረበው የሙስና ክስ መታየት ያለበት በከፍተኛ ፍ/ቤት…
Rate this item
(2 votes)
በኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ግዢ ከሌሎች የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን የስራ ሃላፊዎች ጋር በመመሳጠር በፈፀሙት የሙስና ወንጀል፣ መንግስትን ከ318 ሚ. ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉት ሁለት የውጭ ሀገር ዜጐች ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ወሰነ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ከፍተኛው ፍ/ቤት ግለሰቦቹ በሌሉበት ጉዳያቸው እንዲታይ የወሰነው በጋዜጣ…