ዜና

Rate this item
(12 votes)
በህገመንግስቱ ላይ ህዝብን ለአመጽ በማነሳሳት፣ የህዝብን ሃሳብ በማናወጥ እና “ጨፍጫፊ” በማለት የመንግስትን መልካም ስሙን በማጥፋት የተከሰሰው የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በመከላከያ ማስረጃነት ያቀረበው የቢቢሲ ዶክመንተሪ ፊልም፣ የቢቢሲ ስለመሆኑ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ለውሣኔ ቀጥሯል፡፡ ተከሳሹ ከምርጫ…
Rate this item
(44 votes)
በደሌ ለኮንሰርቶቹ 25 ሚ.ብር መድቦ ነበር ኮንሰርቶቹ ቢሰረዙም ውዝግቡ አልተቋጨም የቴዲ ደጋፊዎች የአፀፋ ዘመቻ ጀምረዋል አለማቀፉ የኔዘርላንድ ኩባንያ ሄኒከን ከሚያስተዳድረው በደሌ ቢራ ጋር በመሆን በበርካታ ከተሞች ሊካሄዱ የነበሩ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርቶች ቢሰረዙም፣ ቴዲ አፍሮ በውላቸው መሰረት 4.5 ሚ. ብር እንደሚከፈለው…
Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ፤ የምናገርበትን ሚዲያ ማንም እንዲመርጥልኝ አልፈቅድም ሲል ገለፀ፡፡ ፓርቲው ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተላለፈው ዘጋቢ ፊልም፤ “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር ግንኙነት አላቸው፤ ከአሸባሪ ቡድን ጋር ይሰራሉ” መባሉ በሰላማዊ ትግል የሚሳተፉ ፓርቲዎችን ለመወንጀል ያለመ…
Rate this item
(7 votes)
ደቡብ ሱዳንን ለመገንጠል የትጥቅ ትግሉን የመሩት ጆን ጋራንግ ከሞቱ በኋላ፤ ስልጣኑን እያጠናከረ በመጣው የሳልቫ ኪር ቡድን እና ከስልጣን በተገለለው የሬክ ማቻር ቡድን መካከል በተፈጠረው ግጭት፣ ኢትዮጵያዊው አምባሳደር ስዩም መስፍን ከቻይና ተጠርተው እያደራደሩ ሲሆን ሰሜን ሱዳን እንደ ኡጋንዳ ወደ ፕሬዚዳንት ሳልቫ…
Rate this item
(15 votes)
ሪፖርቱ የአደጋ ምልክት ነው ብለዋል “በኢትዮጵያ የሚታተሙ ሰባት የግል መጽሔቶች የጽንፈኛ ፖለቲካ ልሳናት ሆነዋል፤ በሚያቀርቧቸው የተሳሳቱ መረጃዎች ህዝቡ በስርአቱ ላይ እምነት አጥቶ ለአመጽ እንዲነሳሳ ያደርጋሉ” ሲል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በጋራ ያሠሩት የጥናት ሰነድ አመለከተ። የመጽሔቶቹ አዘጋጆች በበኩላቸው፤…
Rate this item
(1 Vote)
ከመንግስት 20 ሚ.ብር ይጠብቃል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በ5000ሚ. ብር ባለ 16 ፎቅ ህንፃ ሊያስገነባ እንደሆነ የገለፀ ሲሆን የህንፃ ማስገንቢያውን ገንዘብ “አንድ ብር ለሰብአዊነት” በሚል ዘመቻ ከህብረተሰቡ የሚሰበሰብ መሆኑን አስታውቋል፡፡ መንግስት በሦስት አመት ውስጥ 20ሚ. ብር ሊሰጣቸው ቃል እንደገባላቸው የገለፁት…