ዜና

Rate this item
(13 votes)
ኮንሰርቱ በጥር ወር በድሬዳዋ ይጀመራል ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) “የፍቅር ጉዞ” የተሰኘ ለአንድ አመት የሚዘልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለመስራት ከበደሌ ስፔሻል ጋር ሰሞኑን የተፈራረመ ሲሆን ኮንሰርቱ ጥር ሶስት ቀን በድሬዳዋ እንደሚጀመር ተገለፀ፡፡ ቴዲ አፍሮ፣ ማናጀሩ፣ እንዲሁም የሄኒከንና የበደሌ ቢራ…
Rate this item
(4 votes)
በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ፣ ለቴሌ ታወሮችና የኔትዎርክ ግንባታ፣ ከጅቡቲ ተገዝቶ የገባው ሲሚንቶ ከአንድ ዓመት በፊት መበላሸቱ ቢታወቅም በወር ከ30ሺ ብር በላይ ለኪራይ እየተከፈለ በግለሰቦች ቤት እንደተቀመጠ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት የጅግጅጋ ቴሌ ቢሮ፤ ለታወሮችና የኔትዎርክ ግንባታ ሁለት ሺ ኩንታል…
Rate this item
(7 votes)
ሀቢባ ከማል ትባላለች፤ በዱባይ ሀገር ለአስር አመታት ስትኖር አንድም ቀን ወደ አገሯ አልተመለሰችም፡፡ በቅርቡ ግን ሙሉ በሙሉ ጠቅልላ አገሯ ላይ ለመኖርና ጋብቻ ለመመስረት አስባ ዕቃዎቿን እየሸከፈች ወደ አገሯ መላክ ጀመረች፡፡ ሀቢባ ይጠቅመኛል ያለችውንና በዱባይ ስትገለገልባቸው የነበሩትን ዕቃዎቿን የላከችው በወንድሟ እና…
Rate this item
(5 votes)
“ለሁለቱም እኩል ጊዜ ነው የሰጠነው፤ መካሰሳችንን ከአንቺ ነው የሰማነው” ኢትዮፒካሊንክ “በስም ማጥፋት ሊከሰኝ የሚችልበት የህግ አግባብ የለም” - ወ/ሮ ቤተልሄም አበበ በተለያዩ ፊልሞች፣ የመድረክ ድራማዎችና በተለይም በ “ገመና” አንድ ድራማ ላይ የዶ/ር ምስክርን ገፀ ባህሪ ወክሎ በመጫወት ተወዳጅነትን ያተረፈው አርቲስት…
Rate this item
(6 votes)
የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞች፤ የውጭ አገር ዜጋ በሆኑት የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የሚደርስብን ችግር ከአቅም በላይ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው አሉ፡፡ ከዚህ በፊት የመብት ጥሰት እንደደረሰብን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ለሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በደብዳቤ ብንገልፅም ምላሽ ባለማግኘታችን በድጋሚ ደብዳቤውን…
Rate this item
(0 votes)
የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞች፤ የውጭ አገር ዜጋ በሆኑት የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የሚደርስብን ችግር ከአቅም በላይ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው አሉ፡፡ ከዚህ በፊት የመብት ጥሰት እንደደረሰብን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ለሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በደብዳቤ ብንገልፅም ምላሽ ባለማግኘታችን በድጋሚ ደብዳቤውን…