ዜና

Rate this item
(0 votes)
• በአገሪቱ ጉብኝት ያደርጋሉ ባን ኪ.ሙንን ጨምሮ መቀመጫቸውን ሮም ያደረጉ ሶስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ ባን ኪ ሙን የሚመራው የልዑካን ቡድን ከሰኞ እስከ ረቡዕ በሚያደርጉት ጉብኝት ሀዋሳ ላይ በተባበሩት መንግስታት በገንዘብ…
Rate this item
(0 votes)
“የተመረጠው ቦታ ለፀጥታ ጥበቃ አመቺ ባለመሆኑ እውቅና ለመስጠት እንቸገራለን” አዲስ አበባ መስተዳድር - ኢ/ር ይልቃል በጄኔቭ ከአይኦኤም፤ ከአይኤልኦ እና ከሂውማን ራይትስ ዎች ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ ሰማያዊ ፓርቲ አፄ ምኒልክ ያረፉበትን መቶኛ አመት ለማክበር ካዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽንና የፓናል ውይይቱን…
Rate this item
(7 votes)
በአወዛጋቢው የ1997 ዓ.ም ምርጫ የታዛቢ ቡድን መሪ የነበሩት አና ጐሜዝን ጨምሮ “ለአፍሪካ ፣ ካሪቢያን፣ ፓስፊክና የአውሮፓ ህብረት” የጋራ ስብሰባ ወደ አዲስ አበባ የመጡ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ሰሞኑን ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ፓርቲያቸውን ወክለው በውይይቱ እንደተካፈሉ የተናገሩት የኢዴፓ ማዕከላሚ ኮሚቴ…
Rate this item
(11 votes)
የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እና የኢ/ር ሃይሉ ሻውል ቲተርና የፓርቲያቸው ማህተም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጨምሮ የበርካታ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ማህተም የኦነግና የኢሜሬት ኢምባሲ ማህተሞች ተገኝተዋልየተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ የ132 መንግስታዊና የግል ድርጅቶችን ማህተም እንዲሁም የፖሊስ ኮሚሽነሮችን እና የተለያዩ ግለሠቦችን ቲተር በህገወጥ መንገድ…
Rate this item
(13 votes)
ኢ/ር ይልቃል ከደጋፊዎቻቸውና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ጋር ይወያያሉ ሰማያዊ ፓርቲ አፄ ሚኒልክ ያረፉበትን መቶኛ አመት ታህሳስ 3 ቀን 2006 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር የገለፁ ሲሆን፤ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ትናንት ወደ ጀርመን በማቅናት ከፓርቲው ደጋፊዎችና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ…
Rate this item
(7 votes)
በትግራይ ክልል ፖሊስ ክስ የቀረበበት የ“ሎሚ” መፅሄት ዋና አዘጋጅ ሰናይ አባተ የክሱ መነሻ በግንቦት ወር 2005 ዓ.ም “የትግራይ እስር ቤትና ጓንታናሞ” በሚል ርዕስ የታተመ የአቶ አስገደ ገብረስላሴ ፅሁፍ እንደሆነ ገለፀ። በትግራይ ክልል ሁለት ልጆቻቸው መታሰራቸውን በመጥቀስ አቶ አስገደ ባቀረቡት ጽሑፍ፣…