ዜና

Rate this item
(0 votes)
“አዳራሽ መፍቀድ ያለበት ባለቤቱ እንጂ መስተዳድሩ አይደለም” ሰማያዊ ፓርቲ ነገ መብራት ሀይል አዳራሽ ሊያካሂድ የነበረውን ህዝባዊ ስብሰባ በፅህፈት ቤቱ ለማድረግ ወሠነ፡፡ ፓርቲው በአዳራሹ ህዝባዊ ስብሰባ እንዳላካሂድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስብሰባና ሠላማዊ ሠልፍ ማሳወቂያ ክፍል እንቅፋት ሆኖብኛል ብሏል፡፡ የመስተዳድሩ የስብሰባና…
Rate this item
(0 votes)
ሶኒ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ የግማሽ ክፍለ ዘመን ጥረቴን ያንፀባርቃል ያለውንና አዲሱን “ኤክስፔሪያ ዜድ” የተሰኘ የሞባይል ምርት ወደ ኢትዮጵያ አስገብቷል፡፡ ሰሞኑን በይፋ ያስተዋወቀው ይሄው ምርት ወድቆ መከስከስ፣ ውሀ ውስጥ ገብቶ ስራ ማቆም አይነካካውም ተብሏል፡፡ አዲሱ ኤክፔሪያ ዜድ ሞባይል ዋጋው 18ሺህ ዘጠኝ መቶ…
Rate this item
(13 votes)
“ተቃዋሚዎች ከአክራሪዎች ጋር የፈፀሙት ያልተቀደሠ ጋብቻ ለህዝቡ ስጋት ሆኗል” - አቶ ሽመልስ ከማል (ሚ/ዴኤታ) አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፣ በመቀሌና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፍና ህዝባዊ ስብሠባ ለማካሄድ የነበረው እቅድ በተለያዩ ጫናዎች መጨናገፉን የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከአዲስ አድማስ…
Rate this item
(1 Vote)
ፓርቲው በአባላቱ ላይ እየደረሰ ያለው እንግልት እንዲቆም ጠይቋል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ ነገ ረፋድ ላይ በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትምህርት ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ “እኔ ልናገር የምችለው በፍልስፍና ጉዳዮች ዙሪያ ነው” ያሉት ምሁሩ፤…
Rate this item
(6 votes)
በሶስት ቋንቋዎች የፓርቲው ልሳኖች ይዘጋጃሉ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የራሱን ማተሚያ ቤት ለመክፈት ባለፉት ሶስት ወራት በአገር ውስጥና በውጭ ባከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ጥረት በቂ ገንዘብ ማግኘቱን በመግለጽ የማተሚያ ማሽን የግዢ ጨረታ አወጣ። በፓርቲው ሲዘጋጅ የነበረው “ፍኖተ ነፃነት” ጋዜጣ በማተሚያ ቤት…
Rate this item
(6 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ህገ-ወጥ የከተማ ንግዶች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ማቀዱን ገለፀ፡፡ በከተማዋ በቀላል ባቡር እና በመንገድ ግንባታ ምክንያት ህዝቡ በትራንስፖርት ችግር እየተሰቃየ በመሆኑ የጐዳናና የበረንዳ ንግድ ቅድሚያ እልባት ያገናኛሉ ተብሏል፡፡ከትላንት በስቲያ በከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ አዳራሽ የመስተዳድሩ የንግድና ኢንዱስትሪ…