ዜና

Rate this item
(9 votes)
የበሽታውን ምንነት ለማወቅ ናሙና ተልኮ ምርመራ እየተደረገ ነው፡፡ የድሬዳዋ ከተማ በጉንፋን መልክ በሚከሰት የበሽታ ወረርሽኝ ሥጋት ላይ ነች፡፡ በዚህ ወር ብቻ በበሽታው የተያዙ 2ሺ ሰዎች ተመዝግበዋል፡፡ ከወባ ጋር ተመሣሣይነት አለው በተባለው በዚህ በሽታ የተያዙ ህሙማን፣ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታልና በተለያዩ…
Rate this item
(22 votes)
በህገወጥ መንገድ ወደ ኬንያና ወደ ዚምባብዌ ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘው የታሰሩ መቶ ያህል ኢትዮጵያውያን ክስ ይጠብቃቸዋል ተባለ፡፡ ሰሞኑን ወደ ናይሮቢ ሊገቡ ሲሉ በፖሊስ የተያዙት ሀምሳ ሶስት ወጣት ኢትዮጵያውያን ህጋዊ ፓስፖርት እንደሌላቸውና ከአማርኛ ውጪ በእንግሊዝኛ መግባባት እንደማይችሉ የሳምራ ፖሊስ ኮማንደር ኤል ሙታሚያ…
Rate this item
(26 votes)
ሜጀር ጀነራል አደም መሀመድ የአየር ሀይል አዛዥ ሆነው መሾማቸውንና የአዛዥ ጄነራሎች ላይም የምደባ ለውጥ መደረጉን ምንጮቻችን አመለከቱ፡፡ በአየር ሀይል አዛዥ በነበሩት ሜጀር ጀነራል ሞላ ሀይለማርያም ምትክ የተሾሙት ሜጀር ጀነራል አደም የአየር ሀይል ፓይለት የነበሩና በሱዳን አቢዬ ግዛት የሠላም አስከባሪ ሀይል…
Rate this item
(5 votes)
“ሞያው የሚጠይቀውን መስዋዕትነት ለመክፈል ወስኜ ነው የምመጣው” የአውራምባ ታይምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከሁለት አመታት የአሜሪካ የስደት ኑሮ በኋላ ጋዜጣውን እንደገና ለመጀመር ዛሬ ወደ አገሩ ይመለሳል፡፡ “ከሁለት አመታት በፊት ጋዜጣውን ዘግቼ ለመሰደድ የወሰንኩት በመንግስት መገናኛ ብዙሃን በተከፈተብኝ ዘመቻ ለደህንነቴ…
Rate this item
(5 votes)
ዩኒቨርሲቲው ቀደም ሲል “አዲስ አድማስ”ን መክሰሱ ይታወቃል የ“ሪፖርተር” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅም ታስሮ ወደ ሃዋሳ ተወስዶ ነበር “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ “የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የማኔጅመንት አባል በሙስና እጅ ከፍንጅ ተያዘ” በሚል ርዕስ ካወጣው ዜና ጋር በተያያዘ ስሜ ጠፍቷል በማለት 300ሺ ብር ካሳ እንዲከፈለው…
Rate this item
(5 votes)
ወደ ስምንት ሺህ የሚጠጋ ህዝብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኗል ከተለያዩ የአለም አገራት የተውጣጡ 56 ዶክተሮችንና ነርሶችን ያካተተ የህክምና ቡድን፤ ለአራት ቀናት ነፃ የህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡ በአገልግሎቱ ወደ ስምንት ሺህ የሚጠጋ ህዝብ ተጠቃሚ ሆኗል፡፡ የዘንባባ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር እንዲሁም የዓይን ህክምና ስፔሻሊስትና…