ዜና

Rate this item
(15 votes)
ህገወጥ ናችሁ ተብለው ከሳውዲ አረቢያ ወደ አገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን፤ ለበርካታ አመታት ለፍተን ያፈራነውን ንብረት ይዛችሁ መግባት አትችሉም ተብሎ ተነጥቀናል፡፡ የፍተሻ ሰራተኞች ሻንጣዎቻቸውን በመፈተሽ፣ ሞባይል ከአንድ በላይ ከያዙ ትርፉን በማስቀረት፣ አዳዲስ አልባሳት እና ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቁሶች የተወሰኑትን ብቻ በመፍቀድ እና ያመጡትን ወርቆች…
Rate this item
(6 votes)
በኢትዮጵያ የብሪጅስቶን ጎማ ብቸኛ አስመጪና አከፋፋይ ካቤ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ15 ሚሊዮን ብር ወጪ በአዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ያስገነባው ‘ብሪጅስቶን ትራክ ታየር ሴንተር’ (BTTC) የተሰኘ አዲስ የጎማ ጥገና ማዕከል ትናንት ተመርቆ ተከፈተ፡፡ ላለፉት አስራ ሶስት አመታት ጥራታቸውን የጠበቁ…
Rate this item
(3 votes)
በገቢ ማሰባሰቢያ 20ሚ. ብር ይጠበቃል የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከተመሰረተበት 1913 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ደርግ ውድቀት 1983 ዓ.ም ድረስ ያለውን የሰባ አመት ታሪክ የሚዘክር መጽሐፍ ሊታተም ነው፡፡ ለመጽሐፉ ማሳተሚያና የአየር ኃይል ቬንተራንስ አሶሴሽንን ለማጠናከር በሸራተን አዲስ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ታህሳስ 24…
Rate this item
(4 votes)
የፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ በከባድ ሙስና ወንጀል ጥፋተኝነታቸው የተረጋገጠውን የቀድሞው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሠ መስተዳደር አቶ ያረጋል አይሸሹምን ጨምሮ በሁሉም ተከሣሾች ላይ የሚወሠነው ቅጣት እንዲከብድ ጠየቀ፡፡ አቃቢ ህግ ጉዳዩን ሲከታተል ለቆየው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 15ኛው ወንጀል ችሎት በፅሁፍ ባቀረበው…
Rate this item
(0 votes)
ከአንድ ወር በፊት በሀዋሳ ከተማ የመኪና አደጋ ደርሶበት በኮሪያ ሆስፒታል እየታከመ ላለው ጋዜጠኛ ኤፍሬም በየነ፣ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የእራት ፕሮግራም እንደሚዘጋጅ የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴው ሰብሳቢ ጋዜጠኛ አያሌው አስረስ ገለፁ፡፡ የእራት ምሽቱ የሚዘጋጀው አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው “ኦካናዳ” ባርና ሬስቶራንት ውስጥ ሲሆን፤…
Rate this item
(2 votes)
ከቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ልዩ ቦታው ስፖርት ኮሚሽን እየተባለ በሚጠራ አካባቢ የሚኖሩ 534 አባወራዎች ሥፍራው የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ የሚካሄድበት በመሆኑ ቤታቸውን በሰባት ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ የተሰጠውን ውሣኔ በመቃወም አቤቱታቸውን ለከንቲባው ፅ/ቤት ማቅረባቸውን ገለፁ፡፡ የክፍለ ከተማው አስተዳደር የወረዳ…