ዜና

Rate this item
(5 votes)
* “ብዙ ብር ከፍለን የዓይን ብርሃናችንን አጥተን ተመልሰናል” -ታካሚዎች * ከመነሻው የማዕከሉ አደረጃጀት አዋጁን የሚቃረን ነው - - የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ* ማዕከሉ በየዓመቱ የሚታደስ የህክምና አገልግሎት ፈቃድ አልተሰጠውም ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የተሻለ የአይን ህክምና ለመስጠት፣ ለኢትዮጵያውያን ሀኪሞች የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(2 votes)
በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒነት ያለው እንዲሁም የምርጫ ሜዳው ለሁሉም እኩል የተመቻቸ እንዲሆን በተደጋጋሚ ለቀረበው ጥያቄ ኢህአዴግ የአሻፈረኝ ምላሽ እየሰጠ መሆኑን የጠቆመው የኢትዮጵያዊ ፌደራላዊና ዲሞክራሲያዊ አንድነት (መድረክ)፤ በተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ላይ እስራትና ወከባ እየተካሄደ እንደሆነ…
Rate this item
(1 Vote)
የከንቲባ ፅ/ቤት እውቅና አልሰጠሁም ብሏልየዘጠኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር፤ የ24 ሰአቱን የአዳር ህዝባዊ ስብሰባ በዛሬው እለት በመስቀል አደባባይ እንደሚያካሂድ ያስታወቀ ሲሆን በስብሰባው ከ100ሺ እስከ 150ሺ የሰዎች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቁሟል፡፡የዛሬው የአደባባይ ስብሰባ ባለፈው እሁድ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ…
Rate this item
(2 votes)
“አቃቤ ህግ አሻሽል የተባለው ክስ የተሻሻለ ነገር የለውም” ጠበቆች ከሰባት ወራት በፊት በአገሪቱ ላይ ሽብር ለማስነሳትና የሽብር ሴራውን ለመተግበር ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል በአሸባሪነት ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ በሚገኙት ሶስት ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ለባለፈው ረቡዕ ተቀጥሮ…
Rate this item
(0 votes)
ህገ ወጦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል ለሥራ ወደ ውጭ አገር የሚሄዱ ኢትዮጵያውያንን ከአሰሪዎች ጋር የሚያገናኙ ኤጀንሲዎችን አሰራር የሚወስን አዋጅ መውጣቱ በይፋ ከመገለፁ በፊት የሚካሄድ ማንኛውም የሠራተኛ ምልመላ ህገ ወጥ መሆኑን የገለፀው የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር፤ ዜጐች ከእነዚህ ህገ ወጦች…
Rate this item
(35 votes)
ፈቃድ ለማግኘት ከ1ሚ. ብር በላይ ካፒታልና 2 ሚ. ብር ዝግ ሂሳብ ያስፈልጋል ኤጀንሲዎች ከተጓዥ ክፍያ ሊጠይቁ አይችሉም፡፡ 8ኛ ክፍል ያላጠናቀቀና የሙያ ማረጋገጫ የሌለው መሄድ አይችልም፡፡ ባለፉት 7 ወራት 50ሺ ኢትዮጵያውያን በህገ ወጥ ጉዞ የመን ገብተዋል፡፡ወደ አረብ አገራት የሚሄዱ ሰራተኞች ላይ…