ዜና

Rate this item
(5 votes)
ወደ ስምንት ሺህ የሚጠጋ ህዝብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኗል ከተለያዩ የአለም አገራት የተውጣጡ 56 ዶክተሮችንና ነርሶችን ያካተተ የህክምና ቡድን፤ ለአራት ቀናት ነፃ የህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡ በአገልግሎቱ ወደ ስምንት ሺህ የሚጠጋ ህዝብ ተጠቃሚ ሆኗል፡፡ የዘንባባ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር እንዲሁም የዓይን ህክምና ስፔሻሊስትና…
Rate this item
(2 votes)
ሃያ ስምንት ሰዎችን አሳፍሮ ከጅጅጋ ወደ ድሬዳዋ ሲጓዝ የነበረ ካቻማሊ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ ተገልብጦ አምስት ሰዎች ወዲያውኑ ሲሞቱ፣ ሁለቱ በህክምና ላይ እያሉ ሕይወታቸው አለፈ።የድሬዳዋ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ገመቹ ካቻ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፣ አደጋው ሐሙስ ከሰዓት በኋላ…
Rate this item
(5 votes)
ለከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ ድንጋይ (ኮብልስቶን) የሚጠርቡ ወጣቶች፣ “ከኔና ከናንተ የሚበልጥ ገቢ ያገኛሉ” ሲሉ በአዲስ አበባ የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ተናገሩ፡፡የዘንድሮ እቅዳቸውን በሚመለከት አቶ ጥላሁን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ እያንዳንዱ ጠራቢ በቀን ሦስት መቶ…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሬድዮ ጣቢያ ከፍቶ ስርጭት ጀመረ፡፡ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ አቶ አቤል አዳሙ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤የዩኒቨርስቲው የሬዲዮ ስርጭት ከጀመረ 10 ቀኑ ሲሆን በጋዜጠኝነት የተመረቁ አምስት የቀድሞ ተማሪዎቻቸውን በጊዜያዊነት ቀጥረው እያሰሩ ይገኛሉ፡፡ ሬዲዮ ጣቢያው…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ በሚገኘው የግሪክ ኮሙኒቲ ስኩል የሚመሩ ህፃናትና ታዳጊዎች ከአንድ ወንዝ የተቀዱ አይደሉም፡፡ ከ60 በላይ የተለያየ ዜግነት ያላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን የሚያስተናግድ ት/ቤት ነው። የ60 አገራት ተወላጅ የሆኑ ተማሪዎች ስላሉበትም ነው፤ የተባበሩት መንግስታት ቀን በየአመቱ በትምርት ቤቱ የሚከበረው፡፡ ትናንት አርብ…
Rate this item
(1 Vote)
የመኖሪያ ፍቃድ ሳያገኙ በሳውዲ አረቢያ በጥገኝነት ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን የሃገሪቱ መንግስት በሰጣቸው የ5 ወራት የምህረት ጊዜ ህጋዊ ለመሆን የሚያስችላቸውን የዜግነት ማረጋገጫና ፓስፖርትን ጨምሮ ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በሃገሪቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሊፈፀምላቸው ባለመቻሉና የጊዜ ገደቡም በመጠናቀቁ ከሀገሪቱ ሊባረሩ እንደሚችሉ ምንጮች ገለፁ፡፡…