ዜና

Rate this item
(2 votes)
የቀድሞ የሜጋ ማስታወቂያ ሥራ አስኪያጅና የኦዲዮ ቪዡዋል አሳታሚዎች ማኅበር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዕቁባይ በረኸ፤ የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእርሳቸውና እና በሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል ላይ አቅርቦት በነበረው የታክስ ማጭበርበር ወንጀል ክርክር ጉዳይ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘው ዐቃቤ ሕግ ይግባኝ…
Rate this item
(3 votes)
አስራ አምስት የአፍሪካ አገራት የICT ሚኒስትሮቹን ጨምሮ ከ500 በላይ ተሣታፊዎች የሚገኙበትና የተለያዩ የICT ማህበረሰብ ክፍሎች በጋራ የሚሠሩበትን ሁኔታ ያመቻቻል የተባለ የአፍሪካ ኢንፎርሜሽን ፈጠራ ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ የፊታችን ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ይከፈታል ተብሎ የሚጠበቀው ጉባዔ፤ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የተቀናጀ አሠራርን…
Rate this item
(0 votes)
የካቲት 23 ቀን 2005 ዓ.ም “በኢንዲያን ኢንተርናሽናል ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆች ቅሬታ አቀረቡ” በሚል ርዕስ በወጣው የአዲስ አድማስ ዘገባ ላይ ት/ቤቱ ቅሬታውን በደብዳቤ ገልጿል፡፡ ት/ቤታችን ከተመሠረተበት እ.አ.አ ከ2006 ጀምሮ ከተማሪ ቤተሠቦች እና ከባለድርሻ አካላት የተመሠገነ መልካም ስም ያገኘ ሆኖ ሣለ፤ ሚዛን…
Rate this item
(12 votes)
ጥርሷ ረግፏል፤ ጉልበቷ ተሰባብሯል ተጠርጣሪዋ ከእስር እንድትለቀቅ ተደርጓል መታሰቢያ ካሣዬ (ከድሬዳዋ) በሐረር ከተማ፣ ፈረስ መጋላ አንደኛ መንገድ በተሰኘው አካባቢ በቤት ሠራተኛነት የተቀጠረች የ12 ዓመቷ ሰሚራ አብዲ በአሠሪዋ ከፎቅ ላይ ተወረወረች፡፡ ታዳጊዋ በውርወራው ጥርሶቿ ረግፈው፣ ጉልበቷም ተሰባብሯል፡፡ ተጠርጣሪዋ ከእስር መለቀቋን ፖሊስ…
Rate this item
(5 votes)
ባንቢስ አካባቢ ለረጅም ህንፃ ግንባታ እያገለገለ በነበረ “ሊፍት ክሬን” ላይ በደረሠ አደጋ 3 ሠዎች ህይወታቸው አለፈ፡፡ ባለፈው ረቡዕ ከቀኑ 9፡30 አካባቢ በደረሠው አደጋ የግንባታ ስራው አልቆ ሠራተኞች የመወጣጫ ሊፍቱን በማውረድ ላይ ሣሉ ነው አደጋው የደረሰው ብለዋል - የህንፃ ተቋራጩ ኩባንያ…
Rate this item
(4 votes)
የአካባቢና ማሟያ ምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ራሳቸውን ለመራጩ ህዝብ እንዲያስተዋውቁ በሚል በምርጫ ቦርድ እና በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የተደለደለው የቴሌቪዥንና የሚዲያ የአየር ሰአት ፍትሃዊ አለመሆኑን ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፣ የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ሃይሎች ግንባር (ኢፌዲሃግ) እና የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)…